LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ
ምልክት ያድርጉ ሁል ጊዜ ተተኪ ኮፒ መፍጠሪያ ላይ
ይህ ሁልጊዜ ተተኪ ኮፒ መፍጠሪያ ምርጫ ከ ተመረጠ: አሮጌው እትም ፋይል ይቀመጣል እንደ ተተኪ በ ዳይሬክቶሪ ውስጥ: እርስዎ የ አሁኑ ፋይል እትም በሚያስቀምጡ ጊዜ
እርስዎ መቀየር ይችላሉ ተተኪ ዳይሬክቶሪ በ መምረጥ - LibreOffice - መንገድ እና ከዛ ይቀይሩ የ ተተኪ መንገድ በ ንግግር ውስጥ
ተተኪ ኮፒ ከ ሰነዱ ጋር ተመሳሳይ ስም ይኖረዋል: ነገር ግን ይህ ተጨማሪ ይኖረዋል .BAK. የ ተተኪ ፎልደር ውስጥ ቀደም ብሎ ይህ ፋይል ከ ነበረ: ምንም ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ በላዩ ላይ ደርቦ ይጽፍበታል
ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ
ምልክት ያድርጉ ማስቀመጫ በራሱ መልሶ ማግኛ መረጃ በየ እና ይምረጡ የ እረፍት ጊዜ
ይህ ትእዛዝ አስፈላጊ መረጃ ያስቀምጣል ለ አሁኑ ሰነድ እንደ ነበር መመለሻ በ ድንገት ግጭት ቢፈጠር: በ ተጨማሪ: ድንገት ግጭት ቢፈጠር LibreOffice ራሱ በራሱ ለ ማስቀመጥ ይሞክራል በራሱ እንደ ነበር መመለሻ መረጃ ለ ሁሉም ለ ተከፈቱ ሰነዶች: የሚቻል ከሆነ ጥረት ያደርጋል