LibreOffice 25.2 እርዳታ
ከ LibreOffice, እርስዎ መክፈት እና ማስቀመጥ ይችላሉ ሰነኦች የ ተቀመጡ በ WebDAV ሰርቨር ውስጥ: በ መጠቀም አስተማማኝ HTTPS አሰራር
እርስዎ መጠቀም አለብዎት የ LibreOffice የ ፋይል ንግግሮች መጠቀም ለ WebDAV over HTTPS.
ይምረጡ መጠቀሙን LibreOffice ንግግሮች መቻሉን ይጫኑ እሺ የ ንግግር ሳጥኑን ለ መዝጋት
- እርግጠኛ ይሁኑይምረጡ
በ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ ያስገቡ መንገድ ወደ WebDAV ፎልደር ለ ምሳሌ ያስገቡ https://192.168.1.1/webfolder አስተማማኝ ግንኙነት ለ መክፈት ወደ WebDAV server በ IP address 192.168.1.1, እና ዝርዝር ይዞታዎች የ webfolder ፎልደር ይታያል
መጀመሪያ ጊዜ ከ WebDAV ሰርቨር ጋር ሲገናኙ: ይህ ይታይዎታል "የ ድህረ ገጽ የምስክር ወረቀት ባልታወቀ ባለ ስልጣን" ንግግር
እርስዎ መጫን እና በ ምስክር ወረቀት መመርመሪያ ቁልፍ ላይ እና የ ምስክር ወረቀት መመርመር አለብዎት
እርስዎ የ ምስክር ወረቀቱን የሚቀበሉ ከሆነ: ይምረጡ " ይህን የ ምስክር ወረቀት እቀበላለሁ ለጊዜው ለዚህ ክፍለ ጊዜ " እና ይጫኑ እሺ አሁን መክፈት እና ማስቀመጥ ይችላሉ ፋይሎች ከ WebDAV ሰርቨር ላይ ምንም ጥያቄ በበለጠ ሳይጠይቁ እስከሚወጡ ድረስ LibreOffice.
የ ምስክር ወረቀቱን የማያምኑት ከሆነ ይጫኑ መሰረዣ
የምስክር ወረቀቱን የሚቀበሉት ከሆነ: አሁን መምረጥ ይችላሉ የ ፋይል ስም ወይንም የ ፋይል ስሞች መክፈት የሚፈልጉትን እና ይጫኑ መክፈቻ.
የማይመሳሰል የ ግዛት ስም ከ ተሰጠ በ ምስክር ወረቀት ውስጥ እና እርስዎ ያስገቡት የ ግዛት ስም በ ፋይል ንግግር ውስጥ ለ እርስዎ የ ምርጫ ንግግር ይታይዎታል ከ እነዚህ ከሚቀጥሉት ምርጫዎች ውስጥ:
መመልከቻ የምስክር ወረቀት - ይከፍታል የምስክር ወረቀት ንግግር
ይቀጥሉ - እርግጠኛ ከሆኑ ሁለቱም ግዛቶች አንድ አይነት ከሆኑ፡ ይጫኑ ይቀጥሉ ቁልፍን
ግንኙነት መሰረዣ - ግንኙነት ይሰርዛል
እርስዎ ከ ተጫኑ ይቀጥሉ ይህ ንግግር ይታያል: እና የ መግቢያ ቃል እና ስም ይጠይቃል