LibreOffice 24.2 እርዳታ
Data is stored in tables. As an example, your system address book that you use for your email addresses is a table of the address book database. Each address is a data record, presented as a row in that table. The data records consist of data fields, for example the first and the last name fields and the email field.
In LibreOffice you can create a new table using the Table Wizard:
የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ሰንጠረዥ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ
በ ግራ ክፍል ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ ምልክት
ይጫኑ ሰንጠረዥ ለ መፍጠር አዋቂውን ይጠቀሙ
የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ሰንጠረዥ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ
በ ግራ ክፍል ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ ምልክት
ይጫኑ ሰንጠረዥ መፍጠሪያ በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ
ይታያል የ ሰንጠረዥ ንድፍ መስኮት
አንዳንድ የ ዳታቤዞች አይነት የ ሰንጠረዥ መመልከቻ ይደግፋሉ: የ ሰንጠረዥ መመልከቻ ጥያቄ ዳታቤዝ ውስጥ የ ተጠራቀመውን: ለ በርካታ ዳታቤዝ ተግባሮች: መመልከቻ መጠቀም ይችላሉ ሰንጠረዥን እንደሚጠቀሙ
የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ሰንጠረዥ መመልከቻ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ
በ ግራ ክፍል በ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ ምልክት
ይጫኑ የ ሰንጠረዥ መመልከቻ መፍጠሪያ.
You see the View Design window, which is almost the same as the Query Design window.