LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ዳታቤዝ ሜዳዎች የያዘ የ ፎርም ሰነድ መክፈቻ
ለምሳሌ: ባዶ የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ እና ይጫኑ የ ጽሁፍ ዳታቤዝ የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ: ተጭነው ይዘው የ Shift+ : ይጎትቱ ጥቂት የ አንድ ራስጌዎች ወደ ሰነዱ ውስጥ: የ ፎርሙ ሜዳዎች በ ሰነዱ ውስጥ እንዲፈጠር:
+ Shift + F4 ቁልፍ: የ ጽሁፍ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ዝርዝር ይከፍታልበ ፎርም መቆጣጠሪያዎች እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት የ ንድፍ ዘዴን ለማጥፋት
በ ፎርም መቃኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ በ ፎርም-መሰረት ባደረገ ማጣሪያ ምልክት የ አሁኑ ሰነድ ይታያል ከ ፎርም መቆጣጠሪያ ጋር እንደ ባዶ ማረሚያ mask. የ ፎርም ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ይታያል
የ ማጣሪያ ሁኔታ ያስገቡ ወደ አንዱ ከ በርካታ ሜዳዎች ውስጥ: ያስታውሱ እርስዎ የ ማጣሪያ ሁኔታዎች ካስገቡ ወደ በርካት ሜዳዎች: ሁሉም ያስገቡዋቸው ማጣሪያዎች መመሳሰል አለባቸው ከ (ቡሊያን እና) ጋር
More information about wildcards and operators can be found in Query Design.
እርስዎ ከ ተጫኑ የ ፎርም-መሰረት ያደረገ ማጣሪያ መፈጸሚያ ምልክት በ ፎርም ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ: ማጣሪያው ይፈጸማል ለ እርስዎ ይታያል የ ፎርም መቃኛ እቃ መደርደሪያ እና እርስዎ መቃኘት ይችላሉ ጠቅላላ መዝገቦችን
እርስዎ ከ ተጫኑ በ መዝጊያ ቁልፍ ላይ በ ፎርም ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ ፎርሙ ያለ ማጣሪያ ይታያል
ይጫኑ የ ማጣሪያ መፈጸሚያ ምልክት በ ፎርም መቃኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ መቀየር የ ተጣራውን መመልከቻ
የተሰናዳውን ማጣሪያ ማስወገድ ይቻላል በ መጫን እንደ ነበር መመለሻ ማጣሪያ/መለያ ምልክት