ሰንጠረዦች እና የ ፎርም ሰነዶች መፈለጊያ

Icon Search

በ ሰንጠረዦች እና ሰነዶች የ ፎርም መቆጣጠሪያ መጠቀሚያ: እርስዎ ይጫኑ በ መግለጫ መፈለጊያ ምልክት በ ፎርም መደርደሪያ መክፈቻ ንግግር ለ ማግኘት ማንኛውም ጽሁፍ እና ዋጋዎች

በ አንድ ወይንም በ ሁሉም የ ዳታ ሜዳዎች ውስጥ መፈለግ ይችላሉ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ጽሁፉ ከ መጀመሪያ ወይንም መጨረሻ ወይንም በማንኛውም አካባቢ ዳታ ሜዳ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ የ ? እና * ሁለገብ: እንደ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግር ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ስለ ዳታቤዝ ተግባር መፈለጊያ በ LibreOffice እርዳታ ውስጥ

Please support us!