መግለጫዎች መፍጠሪያ

መግለጫ የ ጽሁፍ መጻፊያ ሰነድ ነው የ እርስዎን ዳታ የሚያሳይ በ ተደራጀ ደንብ እና አቀራረብ በ LibreOffice ቤዝ: ውስጥ: እርስዎ ምርጫ አለዎት ለ መፍጠር መግለጫ በ እጅ ወይንም በ መጎተት-እና-በመጣል በ መግለጫ ገንቢ መስኮት ውስጥ: ወይንም በ ንዑስ-ራሱ በራሱ መግለጫ ገንቢ ተከታታይ ንግግሮችን በ መከተል

የሚቀጥለው ዝርዝር ለ እርስዎ መረጃ ይሰጥዎታል: ለ መወሰን የትኛውን ዘዴ እንደሚጠቀሙ ለ እርስዎ ዳታ:

መግለጫ ገንቢ

የ መግለጫ አዋቂ

ተጀምሯል "በ ንድፍ መመልከቻ መግለጫ መፍጠሪያ" ትእዛዝ ውስጥ

ተጀምሯል "መግለጫ ለመፍጠር አዋቂውን ይጠቀሙ" ትእዛዝ ውስጥ

እንደ አስፈላጊነቱ ተለዋዋጭ ለ መጠቀም ለ መግለጫ ራስጌዎች እና ግርጌዎች: ለ ገጽ ራስጌዎች እና ግርጌዎች: በርካታ-አምዶች መግለጫዎች

የ መጻፊያ ቴምፕሌት ይጠቀሙ የ መግለጫ ሰነድ ለማመንጨት

ይጠቀሙ የ መጎተቻ-እና-መጣያ የ መዝገብ ሜዳዎች ወይንም የ ንድፍ አካሎችን እንደ ስእል ወይንም መስመሮች ያሉ ቦታ ለማስያዝ

የ ዳታ መዝገቦች ለማዘጋጀት ከ ተሰጡት በርካታ ምርጫዎች ውስጥ ይምረጡ

የ አንድ-ጊዜ ቁራጭ ፎቶ ለ ዳታ ማመንጫ: የ ተሻሻለ መግለጫ ለ መመልከት: ተመሳሳይ መግለጫ ይፈጽሙ የ መጻፊያ ሰነድ ከ ተሻሻለ ዳታ ጋር ለ መፍጠር

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ለ ማመንጨት የ አንድ-ጊዜ ቁራጭ ፎቶ ከ ተወሰነ ዳታ ጋር: ወይንም የ "በቀጥታ" መግለጫ ከ አገናኝ ጋር ወደ አሁኑ ዳታ በ ተመሳሳይ ጊዜ እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ የ ቤዝ ፋይል

መግለጫ እንደ ጽሁፍ ሰነድ መጻፊያ ማስቀመጫ: መግለጫ እንዴት እንደሚፈጠር በ ቤዝ ፋይል ውስጥ መረጃ ያስቀምጣል

መግለጫ እና መረጃ እንዴት እንደሚፈጠር በ ቤዝ ፋይል ውስጥ መረጃ ያስቀምጣል

ይምረጡ መክፈቻ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መግለጫ ስም ላይ በ አሁኑ ዳታ አዲስ መግለጫ ለ መፍጠር

ይምረጡ መክፈቻ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መግለጫ ስም ላይ አንዱን ለ መመልከት በ ቋሚ ቁራጭ ፎቶ ዳታውን ከ መጀመሪያ ከ ተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ: ወይንም አዲስ መግለጫ መፍጠሪያ በ አሁኑ ዳታ: ይህ እንደ እርስዎ ምርጫ ይወሰናል በ አዋቂው በ መጨረሻ ገጽ ላይ

ይምረጡ ማረሚያ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ የ መግለጫ ስም ላይ ለ መክፈት የ መግለጫ ገንቢ መስኮት: በ መግለጫ መረጃ መጫኛ

ይምረጡ ማረሚያ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ የ መግለጫ ስም ላይ ለ ማረም የ መጻፊያ ቴምፕሌት ፋይል የ ተጠቀሙበት መግለጫ ለ መፍጠር


በ ንድፍ መመልከቻ አዲስ መግለጫ በ እጅ መፍጠሪያ

  1. የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ መግለጫ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ

  2. በ ግራ ክፍል ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ መግለጫዎች ምልክት

  3. ይጫኑ መግለጫ መፍጠሪያ በ ንድፍ መመልከቻ.

  4. Follow the instructions in the Report Builder guide.

አዲስ መግለጫ መፍጠሪያ በ ፎርም አዋቂ

  1. የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ መግለጫ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ

  2. በ ግራ ክፍል ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ መግለጫዎች ምልክት

  3. ይጫኑ መግለጫ ለመፍጠር አዋቂውን ይጠቀሙ.

  4. ደረጃዎቹን ይከተሉ የ መግለጫ አዋቂ መግለጫ ለ መፍጠር

Please support us!