LibreOffice 24.8 እርዳታ
LibreOffice መረጃ ማስቀመጫ ስለ ተፈጠረው መግለጫ በ ዳታቤዝ ፋይል ውስጥ
ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ እና ይምረጡ የ ዳታቤዝ ፋይል
ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ ይጫኑ የ መግለጫዎች ምልክት
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መግለጫው ስም ላይ መግለጫውን ለ መክፈት
ይህ አገናኝ ራሱ በራሱ ይጨመራል እርስዎ አዲስ መግለጫ በሚፈጥሩ ጊዜ በ መግለጫ አዋቂ ወይንም በ መግለጫ መገንቢያ መስኮት ውስጥ
በ ቀኝ-ይጫኑ የ መግለጫውን ስም ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ: እና ካዛ ይጫኑ ማረሚያ
የ መግለጫ መገንቢያ መስኮት ይከፈታል የ መግለጫዎች መረጃ ጭኖ
Use the toolbars and menu commands and drag-and-drop to edit the report as stated in the Report Builder guide.
መግለጫ መፈጸሚያ የ መግለጫ ሰነድ ውጤት ለ መመልከት
በ መግለጫ አዋቂ መጨረሻ ንግግር ውስጥ እርስዎ መምረጥ እና ማረም ይችላሉ የ መግለጫ ቴምፕሌት መግለጫን ከ መጠቀምዎት በፊት
እርስዎ ማረም ይችላሉ የ ገጽ ዘደዎች ለ መጀመሪያው ገጽ እና ለሚቀጥሉት ገጾች ለ መግለጫው እንዲሁም ለ አንቀጽ ዘዴዎች: የ ቁጥር አቀራረብ: የሚታተመው የ ሜዳ ምልክቶች: እና ሌሎችም ተጨማሪዎች
እርስዎ ጠለቅ ያለ የ ዳታቤዝ እውቀት ከሌለዎት የ መግለጫ መድረሻን በፍጹም አያርሙት በ SQL መግለጫ: የ ዳታቤዝ ስም: የ ተደበቁ የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች: ወይንም የ ተዛመዱ ከ መግለጫው ጋር