ዳታ በ ቤዝ ማምጫ እና መላኪያ

ቀላሉ ዘዴ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ለ ማምጣት እና ለ መላክ ሰንጠረዥ ይጠቀሙ እንደ "መተግበሪያ እረዳት"

ዳታ ከ ቤዝ ውስጥ መላኪያ

እርስዎ ሰንጠረዥ ኮፒ ያድርጉ ከ ቤዝ ውስጥ ወደ አዲስ ሰንጠረዥ ወረቀት ውስጥ: እና ከዛ ያስቀምጡ ወይንም ይላኩ ዳታውን ወደ ማንኛውም የ ፋይል አቀራረብ በ ሰንጠረዥ ድጋፍ

 1. መክፈቻ የ ዳታቤዝ ፋይል የሚላክ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ የያዘ: ይጫኑ ሰንጠረዥ ለ መመልከት ሰንጠረዦች: ወይንም ይጫኑ ጥያቄ ለ መመልከት ጥያቄዎች

 2. ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ሰንጠረዥ

 3. ከ ቤዝ መስኮት ውስጥ በ ቀኝ-ይጫኑ በሚላከው የ ሰንጠረዥ ስም ላይ: ይምረጡ ኮፒ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ

 4. ይጫኑ ክፍል A1 በ አዲስ ሰንጠረዥ መስኮት ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - መለጠፊያ

አሁን ማስቀመጥ ይችላሉ ወይንም መላክ ዳታውን ወደ ተለያዩ የ ፋይል አይነቶች

ዳታ ወደ ቤዝ ማምጫ

note

እርስዎ ማምጣት ይችላሉ ፋይሎች: የ ሰንጠረዦች ፋይሎች: እና የ እርስዎን ስርአት የ አድራሻ ደብተር ለ ንባብ-ብቻ ዘዴ ብቻ


note

እርስዎ በሚያመጡ ጊዜ ከ ጽሁፍ ወይንም ከ ሰንጠረዥ ፋይል ውስጥ: ፋይሊ በ መጀመሪያው ረድፍ ውስጥ የ ራስጌ መረጃ መያዝ አለበት: የ ሁለተኛው ረድፍ ፋይል የ መጀመሪያው ዋጋ ያለው የ ዳታ ረድፍ መሆን አለበት: የ ሁሉም ሜዳ አቀራረብ በ ሁለተኛው ረድፍ ይወስናል የ ጠቅላላ አምዱን አቀራረብ: ማንኛውም የ አቀራረብ መረጃ የ ሰንጠረዥ ፋይል ይጠፋል ወደ ቤዝ በሚያመጡ ጊዜ


note

ለምሳሌ: እርግጠኛ ለመሆን የ መጀመሪያው አምድ የ ጽሁፍ አቀራረብ እንዳለው: እርስዎ እርግጠኛ መሆን አለብዎት የ መጀመሪያው ሜዳ የ ረድፍ ይዞታ ዋጋ ያለው የ ጽሁፍ ዳታ መያዙን: የ መጀመሪያው ሜዳ የ ረድፍ ይዞታ ዋጋ ያለው ቁጥር መያዙን: ጠቅላላ አምዱ ወደ ቁጥር አቀራረብ ይሰናዳል: እና በ አምዱ ውስጥ ቁጥሮች ብቻ እንጂ ጽሁፍ አይታይም


 1. እርስዎ የሚፈልጉትን የ ቤዝ ፋይል ከ ዳታቤዝ ውስጥ መክፈቻ

  Either create a new Base file using the Database Wizard, or open any existing Base file that is not read-only.

 2. መክፈቻ የ ሰንጠረዥ ፋይል ዳታ የያዘ የሚመጣ ከ ቤዝ ውስጥ: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ *.dbf የ ዳታቤዝ ፋይል ወይንም በርካታ የ ተለያዩ የ ፋይል አይነቶች

 3. ይምረጡ ወደ ቤዝ ኮፒ የሚደረገውን ዳታ

  እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ መጠን ማመሳከሪያ እንደ A1:X500 በ ስም ሳጥን ውስጥ እርስዎ መሸብለል ካልፈለጉ

  እርስዎ ኮፒ የሚያደርጉ ከሆነ የ ዳታቤዝ ወረቀት: የ ላይኛውን ረድፍ የ ራስጌ ዳታ የያዘውን ጨምረው ያካትቱ

 4. ይምረጡ ማረሚያ - ኮፒ

 5. በ ቤዝ መስኮት ውስጥ ይጫኑ ሰንጠረዦች ሰንጠረዦች ለ መመልከት

 6. በ ቤዝ መስኮት ውስጥ ይጫኑ ማረሚያ - መለጠፊያ

 7. ለ እርስዎ ይታያል የ ሰንጠረዥ ኮፒ ማድረጊያ ንግግር: በርካታ ዳታቤዞች ቀዳሚ ቁልፍ ይፈልጋሉ: ስለዚህ ይህን ይመርምሩ የ ቀዳሚ ቁልፍ መፍጠሪያ ሳጥን

tip

On Windows systems, you can also use drag-and-drop instead of Copy and Paste. Also, for registered databases, you can open the datasource browser (press + Shift + F4 keys) instead of opening the Base window.


Please support us!