LibreOffice 7.6 እርዳታ
ፎርሞች አጠቃቀም: እርስዎ መወሰን ይችላሉ ዳታ እንዴት እንደሚቀርብ: የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ ወይንም ሰንጠረዥ እና ያስገቡ መቆጣጠሪያዎች እንደ ምግፊያ ቁልፎች እና ዝርዝር ሳጥኖች የ መሳሰሉ: በ ባህሪዎች ንግግር ውስጥ በ መቆጣጠሪያው ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ምን ዳታ በ ፎርሞች ላይ እንደሚታይ
ከ LibreOffice, አዲስ ፎርም መፍጠር ይችላሉ በመጠቀም የ ፎርም አዋቂ:
የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ፎርም መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ
በ ግራ ክፍል የ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ ይጫኑ የ ፎርሞች ምልክት
ይጫኑ ፎርም ለ መፍጠር አዋቂውን ይጠቀሙ.
የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ፎርም መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ
በ ግራ ክፍል የ ዳታቤዝ መስኮትውስጥ ይጫኑ የ ፎርሞች ምልክት
ይጫኑ ፎርም መፍጠሪያ በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ.
አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ ይከፈታል ይጠቀሙ የ ፎርም መቆጣጠሪያ የ ፎርም መቆጣጠሪያ ለማስገባት
ይጫኑ የ ፎርሞች ምልክት ሁሉም ፎርሞች ጋር ለ መድረስ ከ አሁኑ የ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ የ ተፈጠሩት ጋር: በ ተጨማሪ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች ምልክት የ ዳታቤዝ ፎርም መቆጣጠሪያዎች ለ መጨመር ለ ማንኛውም መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ ሰነድ: ነገር ግን እነዚህ ሰነዶች ዳታቤዝ ዝርዝር ውስጥ አይኖሩም