LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ SQL ትእዛዝ እርዳታ እርስዎ በቀጥታ ዳታቤዝ መቆጣጠር ይችላሉ: እና እንዲሁም ሰንጠረዥ እና ጥያቄዎች መፍጠር እና ማረም ይችላሉ
ሁሉም የ ዳታቤዝ አይነቶች አይደግፉም: ሁሉንም የ SQL ትእዛዞች: አስፈላጊ ከሆነ: ይፈልጉ እና ያግኙ የትኛው የ SQL ትእዛዞች እንደሚደገፉ በ እርስዎ የ ዳታቤዝ ስርአት
ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ የ ዳታቤዝ ፋይል ለ መክፈት
ይምረጡ መሳሪያዎች - SQL
ይጫኑ የ ጥያቄ መፍጠሪያ በ SQL መመልከቻ ምልክት ወይንም
ይምረጡ ከ ነበረው ጥያቄ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ የ ማረሚያ ምልክት
ከ ጥያቄ መስኮት ውስጥ ይምረጡ መመልከቻ - የ ንድፍ መመልከቻ መቀየሪያ ማብሪያ/ማጥፊያ ማረሚያ የ SQL ትእዛዝ
ይጫኑ የ ማስኬጃ ምልክት የ ጥያቄው ውጤት በ ላይኛው መስኮት ውስጥ ይታያል
ይጫኑ የ ማስቀመጫ ወይንም ማስቀመጫ እንደ ምልክት ጥያቄውን ለማስቀመጥ