LibreOffice 25.2 እርዳታ
በ LibreOffice እርስዎ መመዝገብ ይችላሉ የ ተለያዩ የ ዳታ ምንጮች: የ ዳታ ሜዳዎ ይዞታ ከዛ በኋላ ለ እርስዎ ዝግጁ ይሆናሉ ለ መጠቀም በ ተለያዩ ሜዳዎች እና መቆጣጠሪያዎች ውስጥ: የ እርስዎ የ ስርአት አድራሻ ደብተር የ ዳታ ምንጭ ነው
LibreOffice ቴምፕሌት እና አዋቂ ሜዳዎችን እንደ ይዞታ ይጠቀማሉ ለ አድራሻ ደብተር: በሚያስጀምሩ ጊዜ: ባጠቃላይ ሜዳዎች በ ቴምፕሌት ውስጥ ራሱ በራሱ ይቀየራል በ ሜዳዎች ከ ዳታ ምንጭ ከ እርስዎ የ አድራሻ ደብተር ውስጥ
መቀየሪያው ተግባራዊ እስከሚሆን ድረስ እርስዎ መንገር አለብዎት LibreOffice የትኛውን የ አድራሻ ደብተር እንደሚጠቀም: አዋቂው ይህን መረጃ ይታያል ራሱ በራሱ ለ መጀመሪያ ጊዜ ይህን ሲያስኬዱ: ለምሳሌ: የ ንግድ ደብዳቤ ቴምፕሌት: እርስዎ እንዲሁም መጥራት ይችላሉ አዋቂውን ከ ታች በኩል በ ተዘረዘሩት በ አንዱ መንገድ
የ አድራሻ ደብተር ዳታ ለ ንባብ-ብቻ ነው በ LibreOffice ቤዝ ውስጥ: የ አድራሻ ደብተር ዳታ መጨመር: ማረም: ወይንም ማጥፋት አይችሉም በ ቤዝ ውስጥ
ለ መጥራት የ አድራሻ ዳታ ምንጭ አዋቂ ይምረጡ ፋይል - አዋቂ - የ አድራሻ ዳታ ምንጭ
ይምረጡ መሳሪያዎች - የ አድራሻ ደብተር ምንጭ የ ቴምፕሌቶች: የ አድራሻ ደብተር ስራ ንግግር ይመጣል
ከ ዳታ ምንጭ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ የ ስርአቱን የ አድራሻ ደብተር ወይንም ዳታ ምንጭ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ አድራሻ ደብተር
እስከ አሁን በ ስርአት አድራሻ ደብተር ውስጥ ካልተመዘገበ LibreOffice እንደ ዳታ ምንጭ: ይጫኑ የ አድራሻ ዳታ ምንጭ ... ቁልፍ: ይህ ይወስዶታል ወደ አድራሻ ዳታ ምንጭ አዋቂ እዚህ እርስዎ መመዝገብ ይችላሉ የ እርስዎን አድራሻ ደብተር እንደ አዲስ የ ዳታ ምንጭ LibreOffice.
በ ሰንጠረዥ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መጠቀም የሚፈልጉትን እንደ አድራሻ ደብተር
በ ሜዳ ስራ ውስጥ ሜዳዎች ያመሳስሉ ለ መጀመሪያው ስም: ድርጅት: ክፍል: እና ወዘተ ወደ ዋናው የ ሜዳ ስሞች የ ተጠቀሙበት በ እርስዎ የ አድራሻ ደብተር ውስጥ
ሲጨርሱ ንግግሩን ይዝጉ በ እሺ
አሁን የ እርስዎ ዳታ ምንጭ ተመዝግቧል በ LibreOffice ውስጥ እንደ አድራሻ ደብተር: አሁን ቴምፕሌት ከከፈቱ ከ ንግዶች ግንኙነት ምድብ ውስጥ LibreOffice ራሱ በራሱ ያስገባል ትክክለኛውን ሜዳዎች ለ ደብዳቤ ፎርም