LibreOffice 24.8 እርዳታ
አሁን: LibreOffice ሂንዲ: ታዪ: ሂብሩ: እና አረብኛ ይደገፋሉ እንደ CTL ቋንቋዎች.
እርስዎ የ ጽሁፍ ፍሰት ከ መረጡ ከ ቀኝ ወደ ግራ: የተጣበቀ ምእራባዊ ጽሁፍ የሚሄደው ከ ግራ ወደ ቀኝ ነው: መጠቆሚያው የሚከተለው የ ቀስት ቁልፍ ነው በ ቀኝ ቀስት ማንቀሳቀሻ ውስጥ "በ ጽሁፍ መጨረሻ" እና በ ግራ ቀስት "ወደ ጽሁፍ መጀመሪያ".
You can change the text writing direction directly by pressing one of the following key combinations:
+Shift+D ወይንም +የ ቀኝ Shift ቁልፍ - መቀየሪያ ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ጽሁፍ ማስገቢያ
+Shift+A ወይንም +የ ግራ Shift ቁልፍ - መቀየሪያ ከ ግራ-ወደ-ቀኝ ጽሁፍ ማስገቢያ
የ ማሻሻያ-ብቻ ቁልፍ ጥምረጥ ብቻ ይሰራል የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ CTL ድጋፍ ሲያስችሉ
በ በርካታ አምድ ገጾች ውስጥ: የ ክፍሎች ወይንም ክፈፎች የ ጽሁፍ ፍሰት አቀራረብ ከ ቀኝ ወደ ግራ ነው: የ መጀመሪያው አምድ የ ቀኝ አምድ ነው እና የ መጨረሻው አምድ የ ግራ አምድ ነው
በ LibreOffice መጻፊያ የ ጽሁፍ አቀራረብ ለ ታዪ ቋንቋ የሚቀጥሉት ገጽታዎች አሉት:
በ አንቀጾች እኩል ማካፈያ ማሰለፊያ ውስጥ: ባህሪዎቹ ይለጠጣሉ መስመሮች ለ መሸፈን: በ ሌሎች ቋንቋዎች በ ቃሎች መካከል ያሉት ቦታዎች ይለጠጣሉ
የ ማጥፊያ ቁልፍ ይጠቀሙ ለ ማጥፋት ሁሉንም ባህሪዎች: የ ኋሊት ደምሳሽ ቁልፍ የሚያጠፋው የ መጨረሻውን ክፍል ባህሪ ነው
ይጠቀሙ የ ቀኝ ወይንም የ ግራ ቀስት ቁልፍ ለ መዝለል ወደሚቀጥለው ወይንም ወዳለፈው ጠቅላላ ባህሪ ጋር ለ መሄድ: መጠቆሚያውን በሚፈልጉት ባህሪ ጋር ለማድረግ ይጠቀሙ
+የ ቀስት ቁልፍ