LibreOffice 24.2 እርዳታ
You can insert text into other document types, such as spreadsheets and presentations. Note that there is a difference between whether the text is inserted into a frame, a spreadsheet cell, or into the outline view of a presentation.
ጽሁፍ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ካደረጉ: መለጠፍ ይችላሉ በ ጽሁፍ ወይንም ያለ ጽሁፍ ባህሪዎች: ይጠቀሙ አቋራጭ ቁልፎች
+C ኮፒ ለማድረግ እና +V ለ መለጠፍየ ቁራጭ ሰሌዳው ይዞታዎች አቀራረብ እንዴት እንደሚለጠፉ ለመምረጥ: ይጫኑ ቀስቱ አጠገብ ያለውን የ መለጠፊያ ምልክት በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ: ወይንም ይምረጡ ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ እና ከዛ ተገቢውን አቀራረብ ይምረጡ
የ ጽሁፍ ሰነድ ራስጌ የያዘ በ ራስጌ እና አንቀጽ ዘዴ አቀራረብ የ ተሰናዳ: ይምረጡ ፋይል - መላኪያ - ረቂቅ ወደ ማቅረቢያ አዲስ ማቅረቢያ ሰነድ ይፈጠራል: የ ራስጌ ረቂቅ የያዘ
እርስዎ ከ ፈለጉ ማስተላለፍ እያንዳንዱን ራስጌ በ አንድ ላይ አብረው ከ አንቀጾች ጋር: ይምረጡ የ ፋይል - መላኪያ - በራሱ ግልጽ ያልሆነ ወደ ማቅረቢያ ትእዛዝ: እርስዎ ማቅረብ አለብዎት ራስጌዎቹን ከ ተመሳሳይ የ አንቀጽ ዘዴ ጋር ይህን ትእዛዝ ለ መመልከት
እርስዎ ጽሁፍ ከ መረጡ እና ከጎተቱት ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ በ መጎተቻ-እና-በ መጣያ ጽሁፉ ወደ ክፍሉ ውስጥ ይገባል እርስዎ አይጡን በ ለቀቁበት ቦታ
እርስዎ ከ ጎተቱ ጽሁፍ ወደ መደበኛ ማቅረቢያ መመልከቻ ሰነድ ውስጥ: የ OLE እቃ ይገባል ወደ: LibreOffice ተሰ-ኪ ውስጥ
እርስዎ ከ ጎተቱ ጽሁፍ ወደ ረቂቅ መደበኛ ማቅረቢያ መመልከቻ ሰነድ ውስጥ: መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ይገባል