LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ቁራጭ ሰሌዳ ይጠቀሙ ይዞታዎችን ኮፒ ለማድረግ ወደ ነጠላ ክፍል: እርስዎ እንዲሁም መቀመሪያ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ከ ክፍል ውስጥ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ (ለምሳሌ: ከ መቀመሪያ መደርደሪያ ማስገቢያ መስመር ላይ) ስለዚህ መቀመሪያውን ወደ ጽሁፍ ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ኮፒ ለማድረግ የ ክፍል መጠን: ይምረጡ የ ክፍል መጠን በ ወረቀት እና ከዛ ይጠቀሙ አንዱን የ ቁራጭ ሰሌዳ ወይንም በ መጎተቻ-እና-መጣያ ክፍሎቹን ለማስገባት ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ከዛ ያገኛሉ የ OLE እቃዎች በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ በበለጠ ማረም የሚችሉበት
እርስዎ ክፍሎች ከ ጎተቱ በ መደበኛ መመልከቻ ወደ ማቅረቢያ ሰነድ ውስጥ: ክፍሎቹ ይገባሉ እንደ የ OLE እቃ: እርስዎ ክፍሎች ከ ጎተቱ ወደ ረቂቅ መመልከቻ: እያንዳንዱ ክፍል የ ረቂቅ መመልከቻ መስመር ይፈጥራል
እርስዎ ኮፒ በሚያደርጉ ጊዜ የ ክፍል መጠን ከ LibreOffice ሰንጠረዥ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ: የ መሳያ እቃዎች: የ OLE እቃዎች እና ቻርትስ በ መጠን ውስጥ ያሉ አብረው ኮፒ ይደረጋሉ
እርስዎ ካስገቡ የ ክፍል መጠን የ ተከበበ ቻርትስ: ይህ ቻርትስ አገናኙን ይጠብቃል ወደ ክፍል መጠን ምንጭ ውስጥ: እርስዎ ኮፒ ካደረጉ ቻርትስ የ ክፍል መጠን እና ምንጩን አብረው