LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ማስተካከል ይችላሉ LibreOffice እንደ ፍላጎትዎ
እርስዎ እቃዎችን ከ ዝርዝር መደርደሪያ ላይ መቀየር ይችላሉ: እርስዎ እቃዎችን ማጥፋት እና አዲስ እቃ መጨመር: እቃዎችን ከ አንድ ዝርዝር ወደ ሌላ ኮፒ ማድረግ: እንደገና መሰየም እና ሌሎችንም ማድረግ ይችላሉ
እርስዎ የ እቃ መደርደሪያን እንደፈለጉ ማዋቀር ይችላሉ
እርስዎ የ አቋራጭ ቁልፎችን መቀየር ይችላሉ
ይህን ለ መቀየር ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ ለ መክፈት የ ማስተካከያ ንግግር