LibreOffice 24.2 እርዳታ
በ LibreOffice መጻፊያ: ማስደነቂያ እና መሳያ ውስጥ አንድ ተጠቃሚ ብቻ በ አንድ ጊዜ ሰነድ መክፈት ይችላል ለ መጻፍ: በ ሰንጠረዥ ውስጥ በርካታ ተጠቃሚዎች በ ተመሳሳይ ጊዜ መክፈት እና በ ሰንጠረዥ ላይ በ ተመሳሳይ ጊዜ መጻፍ ይችላሉ
የ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነድ መካፈያ የሚያስችለው ለ በርካታ ተጠቃሚዎች ወዲያውኑ ለ መጻፍ እንዲችሉ ነው: ሁሉም ተጠቃሚ መተባበር የሚፈልግ ስም ማስገባት አለበት በ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ tab ገጽ ላይ
አንዳንድ ትእዛዞች ዝግጁ አይሆኑም (ግራጫማ ይሆናሉ) ለውጦች መከታተያ ወይንም ሰነድ ማካፈያ በሚጀምር ጊዜ: ለ አዲስ ሰንጠረዥ እርስዎ መፈጸም አይችሉም ወይንም ማስገባት ግራጫማ የሆኑትን አካላት
ተጠቃሚ A አዲስ የ ሰንጠረዥ ሰነድ ፈጥሯል: የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:
ተጠቃሚው ሰነዱን ለ ትብብር ማካፈል አይፈልግም
ተጠቃሚ A መክፈት: ማረም እና ማስቀመጥ ይችላል: ከ ላይ እንደተጠቀሰው ለ መጻፊያ: ማስደነቂያ እና መሳያ ሰነዶች
ተጠቃሚው ሰነዱን ማካፈል ይፈልጋል ለ ትብብር
ተጠቃሚው ይመርጣል
ለዚህ ሰነድ የ ትብብር ስራዎችን ለማስጀመር: ንግግር ይከፈታል ተጠቃሚው የሚመርጥበት ሰነድ መካፈሉን የሚያስችልበት ወይንም የሚያሰናክልበት: ተጠቃሚው መካፈሉን ካስቻለ ሰነዱ የሚቀመጠው እንደ የተካፈሉት ዘዴ ነው: በ አርእስት መደርደሪያ ላይ ይታያልይህን
ትእዛዝ በ መጠቀም የ አሁኑን ሰነድ ዘዴ መቀየር ይቻላል ወደ የሚካፈሉት ሰነድ: እርስዎ ከ ፈለጉ ለ መጠቀም የሚካፈሉት ሰነድ በ ማይካፈሉት ዘዴ: እርስዎ ማስቀመጥ አለብዎት የሚካፈሉትን ሰነድ ሌላ ስም ወይንም ሌላ መንገድ በ መጠቀም: ይህ የ ሰንጠረዡን ኮፒ ይፈጥራል ከ ማንም ጋር የማይካፈሉትተጠቃሚ A የ ሰንጠረዥ ሰነድ ከፍቷል: የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:
የ ሰንጠረዥ ሰነዱ በ መካፈያ ዘዴ ውስጥ አይደለም
ተጠቃሚው መክፈት: ማረም እና ማስቀመጥ ይችላል: ከ ላይ እንደተጠቀሰው ለ መጻፊያ: ማስደነቂያ እና መሳያ ሰነዶች
የ ሰንጠረዥ ሰነዱ በ መካፈያ ዘዴ ውስጥ ነው
ለ ተጠቃሚው መልእክት ይታየዋል ሰነዱ በ መካፈያ ዘዴ መሆኑን: እና አንዳንድ ገጽታዎች በዚህ ዘዴ ውስጥ ዝግጁ አይደሉም: ተጠቃሚው ይህን መልእክት ማሰናከል ይችላል ለ ወደፊት: እሺ ከ ተጫኑ በኋላ: ሰነዱ በ መካፈያ ዘዴ ይከፈታል
ተጠቃሚ A የሚካፈለውን ሰነድ አስቀምጧል: የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:
ተጠቃሚ A ሰነዱን ከ ከፈተ በኋላ ሰነዱ አልተሻሻለም እና በ ሌላ ተጠቃሚ አልተቀመጠም
ሰነዱ ተቀምጧል
ተጠቃሚ A ሰነዱን ከ ከፈተ በኋላ ሰነዱ ተሻሽሏል እና በ ሌላ ተጠቃሚ ተቀምጧል
ለውጦቹ የማይጋጩ ከሆነ ሰነዱ ውስጥ ይቀመጣል
ለውጡ ችግር ከ ፈጠረ: የ ችግር መፍትሄ ሰጪ ንግግር ይታያል: ተጠቃሚ A ውሳኔ መስጠት አለበት የትኛውን እትም እንደሚያስቀምጥ: "የ እኔን ማስቀመጫ" ወይንም "የ ሌሎችን ማስቀመጫ": ሁሉም ችግር መፍትሄ ሲያገኝ: ሰነዱ ይቀመጣል: ተጠቃሚ A ለ ችግሩ መፍትሄ ይሰጣል: ሌላ ማንም ተጠቃሚ የሚካፈለውን ሰነድ ማስቀመጥ አይችልም
ሌላ ተጠቃሚ የሚካፈሉትን ሰነድ ለ ማስቀመጥ እየሞከረ ነው እና ለ ነበረው ግጭት መፍትሄ ይሰጣል
ለ ተጠቃሚ A መልእክት ይታያል የ ማዋሀጃ-ውስጥ በ ሂደቱ ውስጥ: ተጠቃሚ A መምረጥ ይችላል ለ መሰረዝ ለ ማስቀመጥ ትእዛዞችን ለ አሁን: ወይንም በኋላ ለማስቀመጥ
ተጠቃሚ የሚካፈለውን የ ሰንጠረዥ ሰነድ በሚያስቀምጥ ጊዜ: ሰነዱ እንደገና ይጫናል ከ ማስቀመጫ ትእዛዝ በኋላ: ስለዚህ ሰንጠረዡ ዘመናዊውን እትም ያሳያል በ ሁሉም ተጠቃሚዎች የ ተቀመጠውን ጨምሮ: መልእክት ይታያል "አዲስ ለውጦች ተጨምረዋል" ሌላ ተጠቃሚ ይዞታውን በሚቀይር ጊዜ
ለ ሁሉም ክፍሎች መጻፊያ: ማስደነቂያ: መሳያ: እና ሰንጠረዥ ሰነድ ማካፈል በሚሰናከል ጊዜ: ፋይል መቆለፍ ይቻላል: ይህ ፋይል መቆለፊያ ዝግጁ ነው ተመሳሳይ ሰነድ ጋር በ ተለየ የ መስሪያ ስርአት ሲደርሱ:
ተጠቃሚ A ሰነድ ከፍቷል: የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:
ሰነዱ በሌላ ተጠቃሚ አልተቆለፈም
ይህ ሰነድ ይከፈታል ለ ማንበብ እና ለ መጻፍ በ ተጠቃሚ A. ይህ ሰነድ ለ ሌሎች ተጠቃሚዎች ይቆለፋል ተጠቃሚ A. ሰነዱን እስከሚዘጋ ድረስ
ሰነዱ ምልክት ተደርጎበታል እንደ "ለማንበብ-ብቻ" በ ፋይል ስርአት ውስጥ
ይህ ሰነድ ይከፈታል ለ ንባብ-ብቻ ዘዴ: ማረም አይቻልም: ተጠቃሚ A ሰነድ ማስቀመጥ ይችላል ሌላ የ ሰነድ ስም ወይንም መንገድ በ መጠቀም: ተጠቃሚ A ይህን ኮፒ ማረም ይችላል
ሰነዱ በሌላ ተጠቃሚ ተቆልፏል
ተጠቃሚ A ንግግር ይታየዋል ለ ተጠቃሚው ሰነዱ እንደ ተቆለፈ: ንግግሩ ሰነድ ለ ንባብ-ብቻ ይፈቅዳል: ወይንም ኮፒ ለ መክፈት እርስዎ እንዲያርሙ: ወይንም የ ተከፈተውን ትእዛዝ ለ መሰረዣ
አንዳንድ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው በ መስሪያ ስርአት በ ተጠቃሚ ፍቃድ አስተዳዳሪ
የሚካፈሉት ፋይል መቀመጥ ያለበት ቦታ ሁሉም ተሳታፊዎች ሊደርሱበት በሚችሉበት ቦታ ነው
የ ፋይል ፍቃድ ለ ሁለቱም ሰነዶች እና ተመሳሳይ መቆለፊያ ፋይል መሰናዳት አለበት ስለዚህ ሁሉም ተሳታፊዎች ፋይሎችን መቀየር: መፍጠር: እና ማጥፋት እንዲችሉ
መጻፊያ ጋር መደረሻ ሌሎች ተጠቃሚዎችን (በ ስህተት ወይንም ሆን ብለው) ፋይል መቀየር ወይንም ማጥፋት ያስችላቸዋል