መክፈቻ እና ማስቀመጫ ፋይሎች በ ሩቅ ሰርቨሮች ላይ

የ ሩቅ ፋይሎች ግልጋሎት የ ተጠቃሚ መምሪያ

LibreOffice ፋይሎች መክፈት እና ማስቀመጥ ይችላል በ ሩቅ ሰርቨሮች ላይ የ ተቀመጡ: ፋይሎች በ ሩቅ ሰርቨር ላይ ማስቀመጥ የሚያስችለው በ ተለያዩ ኮምፒዩተሮች በ ሰነዶቹ ላይ መስራት ማስቻል ነው: ለምሳሌ: እርስዎ በ ቢሮ ውስጥ በ ሰነዶች ላይ ይሰራሉ ቀን እና እርስዎ ከ ቤትዎ ማረም ይችላሉ በ መጨረሻው-ደቂቃ ለውጦችን መፈጸም: ፋይሎችን በ ሩቅ ሰርቨር ላይ ማስቀመጥ እንዲሁም ጥሩ ነው ለ ሰነድ ተተኪ ለመፍጠር: በ ድንገት የ እርስዎ ኮምፒዩተር ቢሰበር: አንዳንድ ሰርቨሮች እንዲሁም መግቢያ-መመርመሪያ እና መውጪያ-መመርመሪያ አላቸው ለ ፋይሎች: ይህ ፋይሎች ጋር ለ መድረስ እና ለ መቆጣጠር ይጠቅማል

LibreOffice በርካታ የ ሰርቨር ሰነዶች ይደግፋል የሚጠቀም የታወቀ የ ኔትዎርክ አሰራሮች እንደ FTP, WebDAV, Windows share, እና SSH. ያሉ: እንዲሁም ይደግፋል የታወቁ ግልጋሎቶች እንደ Google Drive እንዲሁም የ ንግድ እና open source ሰርቨሮች መፈጸሚያ በ OASIS CMIS ደረጃዎች

በ ሩቅ ፋይል ግልጋሎት ለ መስራት እርስዎ መጀመሪያ የ ሩቅ ፋይል ግንኙነት ማሰናዳት አለብዎት.

በ ሩቅ ሰርቨር ላይ የ ፋይል ግልጋሎት መክፈት ከ ፈለጉ

  1. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

የ ሩቅ ፋይሎች ንግግር ይታያል

  1. ፋይል ይምረጡ እና ይጫኑ መክፈቻ ወይንም ይጫኑ ማስገቢያ

የ ሩቅ ፋይሎች ንግግር ይታያል ብዙ አካሎች ያሉት: የ ላይኛው ዝርዝር ሳጥን የያዘው የ ዝርዝር የ ሩቅ ሰርቨሮች ነው እርስዎ በ ቅድሚያ የ ገለጹትን: ከ ታች በኩል ያለው የ ዝርዝር ሳጥን የሚያሳየው ፎልደር ጋር መድረሻ መንገድ ነው: በ ግራ በኩል ያለው የ ፎልደር አካል የ ተጠቃሚ ቦታ ነው በ ሰርቨሩ ውስጥ: ዋናው ክፍል የሚያሳየው ፋይሎች በ ሩቅ ፎልደሮች ውስጥ ያሉትን ነው

መውጪያ እና መግቢያ በ ፋይሎች ውስጥ

የ መግቢያ እና መውጫ በ ሰነድ ተግባሮች የሚቆጣጠረው ለ ሰነዶች ማሻሻያዎች: እና ከ ማይፈለግ በላዩ ላይ መጻፊያ ለ መጠበቅ ነው በ CMIS የ ሩቅ ግልጋሎት ውስጥ

መውጫ ሰነዱን ይቆልፋል: ሌሎች ተጠቃሚዎች በላዩ ላይ ለውጦችን እንዳይጽፉ: አንድ ተጠቃሚ ብቻ ይኖረዋል የ ተወሰነ ሰነድ መውጫ (የ ተቆለፈ) በማንኛውም ጊዜ: መግቢያ በ ሰነድ ውስጥ ወይንም መሰረዣ የ መውጫ ሰነዱን ይከፍተዋል

note

ለ ሩቅ ፋይሎች የ መግቢያ/መውጫ መቆጣጠሪያ የለም የለም ለ ሩቅ ፋይሎች በ Windows ማካፈያዎች: WebDAV, FTP እና SSH ግልጋሎቶች ውስጥ


ፋይል በሚከፈት ጊዜ በ CMIS የ ሩቅ ፋይል ግልጋሎት: LibreOffice ይታያል የ መውጫ ቁልፍ ከ መልእክቱ በ ላይ በኩል: ይጫኑ የ መውጫ ቁልፍ ፋይል ለ መቆለፍ በ ሰርቨሩ ውስጥ ለ መከልከል ፋይሉን ከ ማረም በ ሌሎች ተጠቃሚዎች: በ አማራጭ ይምረጡ ፋይል - መውጫ

LibreOffice በ ሰርቨር ውስጥ የሚሰራ ፋይል ኮፒ መፍጠሪያ (እና ሀረግ ማስገቢያ (የሚሰራ ኮፒ) በ ፋይል ስም) ፋይል በ መውጫ: እያንዳንዱ እትም የ ማስቀመጫ ተግባር ይፈጸማል በሚሰራ ኮፒ ውስጥ: እርስዎ ማስቀመጥ ይችላሉ የ እርስዎን ፋይል በሚፈልጉት ቁጥር መጠን: እርስዎ ለውጦችን ከ ፈጸሙ በኋላ: ፋይሉን ይመርምሩ

ፋይል ለ መመርመር: ይምረጡ ፋይል - መግቢያ ንግግር ይከፈታል ትእዛዞች ለ ማስገቢያ ስለ መጨረሻው እትም: እነዚህ ትእዛዞች ይቀረጻሉ በ CMIS ሰርቨር ለ እትም መቆጣጠሪያ: የ መስሪያ ኮፒ ይቀይራል የ ነበረውን ፋይል እና የ እትም ቁጥር ይሻሻላል

መመርመሩን ለ መሰረዝ: ይምረጡ ፋይል - መመርመሪያ መሰረዣ የ ማስጠንቀቂያ መልእክት ይታያል እና ዘመናዊው እትም ይወገዳል: እርስዎ ካረጋገጡ: ምንም የ እትም ማሻሻያ አይካሄድም

warning

ያስታውሱ ፋይል መመርመሩን መጠቀም ከ ጨረሱ በኋላ: ይህን ካላደረጉ ፋይሉ ይቆለፋል: እና ሌላ ተጠቃሚ ፋይሉን ማሻሻል አይችልም


ፋይል በ ሩቅ የ ፋይል ሰርቨር ላይ ለ ማስቀመጥ

  1. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

The Remote files dialog appears. Select the remote file server.

  1. ማጣሪያ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ የሚፈለገውን አቀራረብ

  2. ስም ያስገቡ በ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ ማስቀመጫ

  3. በ ፋይሉ የሚሰሩትን ከ ጨረሱ: ፋይሉን ይመርምሩ: ይህን ለማድረግ: ይምረጡ ፋይል መመርመሪያ

በ CMIS ሰርቨር ላይ የ ተቀመጡ የ ፋይሎች ባህሪዎች

ፋይሎች የ ተቀመጡ በ CMIS ሰርቨር ውስጥ ባህሪዎች እና metadata አላቸው በ አካባቢ ማጠራቀሚያ ውስጥ ዝግጁ ያልሆነ: እነዚህ metadata አስፈላጊ ናቸው ለ መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ለ CMIS ግንኙነት እና ሰርቨር መፈጸሚያ: ሁሉም ደንቦች የሚታዩት ለ ንባብ-ብቻ ነው

ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች CMIS tab.

Please support us!