የ ሩቅ ፋይል ግልጋሎት ግንኙነት ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ሩቅ ሰርቨር ግንኙነት ለማስቻል: ከ እነዚህ ዘዴዎች አንዱን ይጠቀሙ

  • በ ሩቅ ፋይሎች ቁልፍ ላይ ይጫኑ በ ማስጀመሪያው ማእከል ውስጥ

  • Select File - Open Remote

  • Select File - Save Remote

Then press Manage Services button in the dialog to open the File Services dialog.


በ መገናኘት ላይ ወደ WebDAV ሰርቨር

በ ፋይል ግልጋሎት ንግግር ውስጥ ማሰናጃ:

note

ማስታወሻ: root ለ ፋይል ግልጋሎት የሚቀርበው በ ፋይል ግልጋሎት አስተዳዳሪ ነው እና የ ጽሁፍ ፋይሎች: ደንቦች: እና መንገዶች ሊይዝ ይችላል:


ግንኙነት አንዴ ከ ተገለጸ: ይጫኑ እሺ ለ መገናኘት: ንግግሩ ይፈዛል ግንኙነቱ እስኪመሰረት ድረስ ከ ሰርቨሩ ጋር ንግግር ሊታይ ይችላል የሚጠይቅ የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል ብቅ ሊል ይችላል እርስዎ ወደ ሰርቨር እንዲገቡ: ይቀጥሉ ማስገባት ትክክለኛውን ስም እና የ መግቢያ ቃል

በ መገናኘት ላይ ወደ FTP እና SSH ሰርቨር

በ ፋይል ግልጋሎት ንግግር ውስጥ ማሰናጃ:

ግንኙነት አንዴ ከ ተገለጸ: ይጫኑ እሺ ለ መገናኘት: ንግግሩ ይፈዛል ግንኙነቱ እስኪመሰረት ድረስ ከ ሰርቨሩ ጋር

ወደ መስኮት ማካፈያ በ መገናኘት ላይ

በ ፋይል ግልጋሎት ንግግር ውስጥ ማሰናጃ:

ግንኙነት አንዴ ከ ተገለጸ: ይጫኑ እሺ ለ መገናኘት: ንግግሩ ይፈዛል ግንኙነቱ እስኪመሰረት ድረስ ከ ሰርቨሩ ጋር

ወደ ጉግል አካል በ መገናኘት ላይ

በ ፋይል ግልጋሎት ንግግር ውስጥ ማሰናጃ:

ግንኙነት አንዴ ከ ተገለጸ: ይጫኑ እሺ ለ መገናኘት: ንግግሩ ይፈዛል ግንኙነቱ እስኪመሰረት ድረስ ከ ሰርቨሩ ጋር

በ መገናኘት ላይ ወደ CMIS ሰርቨር

በ ፋይል ግልጋሎት ንግግር ውስጥ ማሰናጃ:

Please support us!