LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ያስገቡትን የ ቻርትስ አርእስት ለማረም በ LibreOffice ሰነድ ውስጥ:
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ
ግራጫ ድንበር ይታያል በ ቻርትስ እና በ ዝርዝር መደርደሪያ ላይ ትእዛዞችን የያዘ እቃዎችን ለ ማረም በ ቻርትስ ላይ
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ነበረው የ ጽሁፍ ሰነድ ላይ: ግራጫ ድንበር ይታያል በ ጽሁፉ ዙሪያ እና አሁን እርስዎ መቀየር ይችላሉ: ይጫኑ ማስገቢያውን አዲስ መስመር ለ መፍጠር
የ ጽሁፍ አርእስት ከሌለ: ይምረጡ አርእስት - ማስገቢያ የ ጽሁፍ አርእስት ለ ማስገባት በ ንግግር ሳጥን ውስጥ
አንድ ጊዜ-መጫን በ እርእስቱ ላይ በ አይጥ ማንቀሳቀስ ያስችላል
የ ዋናውን አርእስት አቀራረብ መቀየር ከፈለጉ: ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - ዋናውን አርእስት ይህ ይከፍታል የ አርእስት ንግግር
ይምረጡ ከ ዝግጁ tabs ንግግር ውስጥ ማሻሻያውን ለመፈጸም
ይጫኑ እሺ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ ከ ቻርትስ ውጪ ከ ቻርትስ ማረሚያ ዘዴ ለ መውጣት