LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ቻርትስ መግለጫ ለማረም:
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ
ግራጫ ድንበር ይታያል በ ቻርትስ እና በ ዝርዝር መደርደሪያ ላይ ትእዛዞችን የያዘ እቃዎችን ለ ማረም በ ቻርትስ ላይ
ይምረጡ አቀራረብ - መግለጫ ወይንም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መግለጫ ላይ: ይህ ይከፍታል የ መግለጫ ንግግር
ይምረጡ ከ ዝግጁ tabs ማሻሻያውን ለመፈጸም: እና ከዛ ይጫኑ እሺ
መግለጫ ለ መምረጥ: መጀመሪያ ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ (ይመልከቱ ደረጃ 1) እና ከዛ ይጫኑ መግለጫ: እርስዎ አሁን መግለጫውን ማንቀሳቀስ ይችላሉ በ ቻርትስ ውስጥ የ አይጥ ቁልፍ በ መጠቀም