LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተለያዩ መንገዶች አሉ ቻርትስ ለማስጀመር:
ክፍሉ ውስጥ የነበረውን ዳታ መሰረት ያደረገ ቻርትስ ማስገቢያ በ ሰንጠረዥ ወይንም መጻፊያ
ይህ ቻርትስ ራሱ በራሱ ይሻሻላል የ ዳታ ምንጩ በሚቀየር ጊዜ
ቻርትስ ማስገቢያ በ ነባር ዳታ ማሰናጃ: እና ከዛ ይጠቀሙ የ ዳታ ሰንጠረዥ ንግግር ለ ማስገባት የ እርስዎን ዳታ በ ቻርትስ ውስጥ
እነዚህን ቻርትስ መፍጠር ይችላሉ በ መጻፊያ: ማስደነቂያ እና በ መሳያ ውስጥ
ኮፒ ያድርጉ ቻርትስ ከ ሰንጠረዥ ወይንም ከ መጻፊያ ወደ ሌሎች ሰነዶች ውስጥ
እነዚህ ቻርትስ የ ዳታ ቁራጭ ፎቶ ናቸው ኮፒ በሚያደርጉ ጊዜ: የ ዳታ ምንጭ በሚቀየር ጊዜ አይቀየሩም
በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ቻርትስ በ ወረቀት ውስጥ ያለ እቃ ነው: ኮፒ ማድረግ እና መለጠፍ ይቻላል ወደ ሌላ ተመሳሳይ አይነት ወረቀት ውስጥ: ተከተተይ ዳታ እንደ ተገናኘ ይቆያል ወደ መጠኑ በ ሌላ ወረቀት ላይ: በ ሌላ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ ከ ተለጠፈ የ ራሱ የ ቻርትስ ዳታ ሰንጠረዥ ይኖረዋል እና ከ ዋናው መጠን ጋር አይገናኝም
ይጫኑ በ ክፍሉ መጠን ውስጥ እርስዎ ማቅረብ በሚፈልጉት ቻርትስ ላይ
ይጫኑ በ ቻርትስ ማስገቢያ ምልክት ላይ በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ
የ ቻርትስ ቅድመ እይታ እና የ ቻርትስ አዋቂ ይታያል
ትእዛዙን ይከተሉ የ ቻርትስ አዋቂ ቻርትስ ለ መፍጠር
በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ቻርትስ መሰረት ያደረጉ ዋጋዎች በ መጻፊያ ሰንጠረዥ ውስጥ
ይጫኑ በ መጻፊያ ሰንጠረዥ ውስጥ
ይምረጡ ማስገቢያ - ቻርትስ .
የ ቻርትስ ቅድመ እይታ እና የ ቻርትስ አዋቂ ይታያል
ትእዛዙን ይከተሉ የ ቻርትስ አዋቂ ቻርትስ ለ መፍጠር
በ መጻፊያ ውስጥ ወይንም ማስደነቂያ ውስጥ: ይምረጡ ማስገቢያ - ቻርትስ ቻርትስ መሰረት ያደረገ ነባር ዳታ ለማስገባት
እርስዎ መቀየር ይችላሉ ነባር የ ዳታ ዋጋዎች ሁለት-ጊዜ በ መጫን በ ቻርትስ ላይ እና ከዛ ይምረጡ መመልከቻ - የ ቻርትስ ዳታ ሰንጠረዥ .