LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ያስገቡትን የ ቻርትስ አክሲስ ለማረም:
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ
ግራጫ ድንበር ይታያል በ ቻርትስ እና በ ዝርዝር መደርደሪያ ላይ ትእዛዞችን የያዘ እቃዎችን ለ ማረም በ ቻርትስ ላይ
ይምረጡ አቀራረብ - አክሲስ እና ከዛ ይምረጡ የ አክሲስ (ወይንም አክሲስ) እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን: እና ንግግር ይታያል
ይምረጡ ዝግጁ ከሆኑ ክፍሎች ውስጥ: እና የሚፈለገውን ለውጦች ይፈጽሙ (ለምሳሌ: ይምረጡ የ መመጠኛ tab እርስዎ ማሻሻል ከ ፈለጉ መመጠኛ ለ አክሲስ)
ይጫኑ እሺ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ ከ ቻርትስ ውጪ ከ ቻርትስ ማረሚያ ዘዴ ለ መውጣት