የ ሰነድ አርእስት መቀየሪያ

እርስዎ አርእስት መግለጽ ይችላሉ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: አንዳንድ የ ፋይል አስተዳዳሪ መጠቀሚያዎች አርእስቶችን ከ ፋይል ስሞች አጠገብ ያሳያሉ በ እርስዎ ሰነዶች ውስጥ

የ አሁኑን ሰነድ አርእስት እንዴት እንደሚቀይሩ

  1. ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች ይህ ይከፍታል የ ሰነድ ባህሪዎችን ንግግር

  2. ይምረጡ የ መግለጫ tab.

  3. አዲሱን አርእስት ይጻፉ በ አርእስት ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ እሺ

Please support us!