LibreOffice 7.6 እርዳታ
መጠቆሚያውን በ አንቀጹ ውስጥ ያድርጉ ድንበሩን መግለጽ ለሚፈልጉት
ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - ድንበሮች
አንድ ነባር የ ድንበር ዘዴ ይምረጡ ከ ነባር ቦታ ውስጥ
ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ: ይህ ማሰናጃ ይፈጸማል ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ
ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ አንቀጽ ይዞታ መሀከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው
ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም
ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - ድንበሮች
በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ቦታ ይምረጡ ጠርዝ(ዞች) በ መደበኛ ቦታ እንዲታይ የሚፈልጉትን: ይጫኑ በ ጠረዙ ላይ በ ቅድመ እይታ መመልከቻ ላይ ለ መቀያየር የ ጠርዝ ምርጫውን
ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ: ይህ ማሰናጃ ይፈጸማል ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ
የ መጨረሻውን ሁለት ደረጃዎች ይድገሙ ለ እያንዳንዱ ድንበር ጠርዝ
ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ አንቀጽ ይዞታ መሀከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው
ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም