LibreOffice 24.8 እርዳታ
አንዳንድ መስኮቶች LibreOffice ተንቀሳቃሽ ናቸው: እንደ መቃኛ መስኮት አይነት ያሉ: እርስዎ እነዚህን መስኮቶች ማንቀሳቀስ ይችላሉ: እንደገና-መመጠን ወይንም ማንቀሳቀስ ይችላሉ ወደሚፈልጉበት ጠርዝ በኩል
መስኮት ለማንቀሳቀስ ከ እነዚህ አንዱን ያድርጉ:
ይጎትቱ መስኮቱን በ አርእስት መደርደሪያ ወደ ጎን ወይንም
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ መስኮቱ ባዶ ቦታ ውስጥ ተጭነው ይያዙ የ +Shift+F10.
ቁልፍ በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ መስኮቱ ግራጫ ክፍል በኩል ከ ምልክቶቹ አጠገብ ተጭነው ይያዙ የ ቁልፍ: ለ አማራጭ ይጫኑእነዚህን መንገዶች መጠቀም ይችላሉ አሁን ያረፈውን መስኮት ለማባረር
ይጫኑ በ ቁልፉ ላይ በ ጠርዙ በኩል ባረፈው መስኮት ውስጥ ለማሳየት ወይንም ለ መደበቅ ያረፉ መስኮቶች: በራሱ መደበቂያ ተግባር እርስዎን የሚያስችለው ለጊዜው መስኮት ለማሳየት ወይንም ለ መደበቅ ነው በ መጫን ጠርዙን: እርስዎ ሰነድ ላይ በሚጫኑ ጊዜ: ያረፈው መስኮት ይደበቃል እንደገና