LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መመልከት ይችላሉ በ መስኮት ስር ብቻ ማንኛውንም LibreOffice ሰነድ በ መስኮት ውስጥ በ Microsoft Internet Explorer. ይግጠሙ የ ActiveX መቆጣጠሪያ ለ LibreOffice ፕሮግራም ማሰናጃ
መዝጊያ LibreOffice እና በፍጥነት ማስጀመሪያ
Click the Start button on the Windows taskbar. Choose Settings.
In Settings, click Apps.
In the Apps & features list, click LibreOffice, then click Change.
ከ መግጠሚያ አዋቂው ይምረጡ ማሻሻያ
መክፈቻ በ ምርጫ አካላቶች ማስገቢያ እና መፈለጊያ በ ActiveX Control ማስገቢያ ውስጥ: ይክፈቱ የ ንዑስ ዝርዝር ምልክት የ ተመረጠውን ገጽታ ለ መግጠም
ይጫኑ ይቀጥሉ እና መግጠሚያ
በ Internet Explorer, ድህረ ገጾችን ይቃኙ አገናኝ የያዙ ወደ LibreOffice መጻፊያ ሰነድ: ለምሳሌ
አገናኙን ይጫኑ ሰነዱን ለ መመልከት በ Internet Explorer window.
አገናኙን በ ቀኝ-ይጫኑ ፋይሉን በ እርስዎ ሀርድ ዲስክ ላይ ለማስቀመጥ
የ LibreOffice ሰነድ በ Internet Explorer ውስጥ ማሳያ የ ተሰናዳው ለ ንባብ-ብቻ ነው በ እቃ መደርደሪያ ምልክቶች ውስጥ
ይጫኑ የ ፋይል ማረሚያ ምልክት ከ ሰነድ እቃ መደርደሪያ ላይ: ለ መክፈት የ ሰነዱን ኮፒ በ አዲስ LibreOffice መስኮት ውስጥ
የ ሰነዱን ኮፒ ማረሚያ