LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተስፋፉ ምክሮች የሚያቀርበው ለ ተግባሮች ሰፊ መግለጫ ለ ተወሰነ ተግባር ምልክት: የ ጽሁፍ ሳጥን ወይንም ትእዛዝ እርስዎ መጠቆሚያውን በላዩ ላይ በሚያሳርፉበት ጊዜ
ይምረጡ - LibreOffice - ባጠቃላይ እና ምልክት ያድርጉ የ ተሰፋፉ ምክሮች ላይ
በ ሳጥኑ ውስጥ ምልክት ካደረጉ የተስፋፋ ምክር ንቁ ሆኗል ማለት ነው
ይጫኑ አቋራጭ ቁልፍ Shift+F1 የተስፋፋ ምክርን አንድ ጊዜ ንቁ ለማድረግ
የ ጥያቄ ምልክት ይታያል ከ አይጥ መጠቆሚያው አጠገብ: እርስዎ ይህን ማንቀሳቀስ ይችላሉ የ እርዳታ አይጥ መጠቆሚያ በ ሁሉም መቆጣጠሪያዎች: ምልክቶች: እና ዝርዝር ትእዛዞች ላይ የ ትእዛዙ መግለጫ ለማግኘት: የ እርዳታ አይጥ መጠቆሚያ ይሰናከላል በሚቀጥለው ጊዜ እርስዎ በ አይጥ ሲጫኑ