LibreOffice 24.8 እርዳታ
የሚቀጥሉት መድረሻዎች ገጽታ አካል ናቸው ለ LibreOffice:
በ ፊደል ገበታ ሁልም ተግባሮች ጋር መድረሻ: አይጡን የሚተኩት ቁልፎች ተዘርዝረዋል በ LibreOffice እርዳታ ውስጥ
የተሻሻለ የማንበቢያ መመልከቻ ይዞታዎች
በ-መመልከቻው ላይ ማሳያ የ ተጠቃሚ ገጽታ ለ ዝርዝሮች: ምልክቶች: እና ሰነዶች
የ ተጠቃሚ ገጽታዎች ሊመጠኑ ይችላሉ በ እርስዎ - LibreOffice - መመልከቻ የ ሰነድ ማሳያ መጠን መቀየር ይችላሉ ከ መመልከቻ - ማሳያ ወይንም ሁለት ጊዜ-በመጫን በ ማሳያ መጠን ላይ በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ የሚታየውን
ማሰናጃዎች: ነባር የ ፊደል መጠን ለ ንግግር 12ነጥብ ነው: ተመሳሳይ መጠን ከ 100%. የ ፊደሉን መጠን መቀየር ይችላሉ ለ ንግግር ከእባክዎን ያስታውሱ የ መድረሻ ድጋፍ መሰረት ያደረገው የ Java ቴክኖሎጂ ነው ለ ግንኙነት ከ እርዳታ ቴክኖሎጂ ሳሪያዎች ጋር: ይህም ማለት የ መጀመሪያው ፕሮግራም ሲጀምር ትንሽ ጊዜ ይወስዳል: ምክንያቱም የ Java runtime environment አብሮ መጀመር ስላለበት ነው