የ መጀመሪያ ደረጃ

ናሙናዎች እና ቴምፕሌቶች በ መጠቀም ስራዎችን ያቅልሉ

LibreOffice በርካታ ናሙና ሰነዶች ይዟል ለ-መጠቀም-ዝግጁ የሆኑ ቴምፕሌቶች: ይህን በመምረጥ መድረስ ይችላሉ ፋይል - አዲስ - ቴምፕሌት ወይንም ይጫኑ Shift++N.

አንዱን ቴምፕሌት ሲክፍቱ አዲስ ሰነድ ቴምፕሌቱን መሰረት ባደረገ ይፈጠራል

ይጫኑ የ ቴምፕሌት መቃኛ በ መስመር ላይ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ ተጨማሪ ቴምፕሌት ለ መምረጥ እና ለማውረድ

መጠቀም ይችላሉ የ ተለያዩ አዋቂዎችን (ከ ታች ከ ፋይል - አዋቂዎች ዝርዝር) ውስጥ ለ መፍጠር የ ራስዎትን ቴምፕሌት: ለ ሌሎች ሰነዶች መሰረት የሚሆን

Please support us!