LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ፊደል ስራ እቃ መደርደሪያ የሚክፈተው የ ፊደል ስራ እቃ ሲመርጡ ነው
የ ፊደል ስራ አዳራሽ መክፈቻ ሌሎች ቅድመ እይታዎችን የሚመርጡበት: ይጫኑ እሺ ለመፈጸም አዲስ የ ፊደል ስራ ባህሪዎችን እቃ
የ ፊደል ስራ ቅርጽ እቃ መደርደሪያ መክፈቻ: ይጫኑ ቅርጹን ለ ተመረጠው የ ፊደል ስራ እቃዎች ለመፈጸም
የ ፊደሎች እርዝመት መቀየሪያ ለ ተመረጠው የ ፊደል ስራ እቃዎች ከ መደበኛው ወደ ተመሳሳይ እርዝመት ለ ሁሉም እቃዎች
የ ፊደል ስራ ማሰለፊያ መስኮት ይከፍታል
ይጫኑ ለ ተመረጠው የ ፊደል ስራ እቃዎች ማሰለፊያ ለ መፈጸም
የ ፊደል ስራ ባህሪ ክፍተት መስኮት መክፈቻ
ለ ተመረጠው የ ፊደል ስራ እቃ የ ባህሪ ክፍተት ለ መፈጸም ይጫኑ
የ ፊደል ስራ ባህሪ ክፍተት ንግግር መክፈቻ: አዲስ የ ባህሪ ክፍተት ዋጋ ማስገባት ይችላሉ
የ ፊደል ስራ ባህሪ ክፍተት ዋጋ ያስገቡ
መቀየሪያ የ kerning ጥንድ ባህሪዎች ማብሪያ እና ማጥፊያ