መለያ እና በቡድን ማድረጊያ

በ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ንግግር ውስጥ መግለጫ ገንቢ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የሚለዩትን ሜዳዎች በ እርስዎ መግለጫ ውስጥ: እና ሜዳዎቹ አብረው መቀመጥ አለባቸው ቡድን እንዲፈጥሩ የ እርስዎን መግለጫ በ ተወሰነ ሜዳ በ ቡድን ውስጥ ካደረጉ: ሁሉም ተመሳሳይ ዋጋ ያላቸው መዝገቦች በ ሜዳ ውስጥ በ አንድ ቡድን ውስጥ ይሆናሉ

የ ቡድኖች ሳጥን የሚያሳያቸው ሜዳዎች ከ ላይ እስከ ታች በ ቅደም ተከተል ነው: እርስዎ ማንኛውንም ሜዳ መምረጥ ይችላሉ: እና ከዛ ይጫኑ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ማንቀሳቀሻ ቁልፍ ይህን ሜዳ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ከ ዝርዝር ውስጥ ለማንቀሳቀስ

የ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ በ ዝርዝር ቅደም ተከተል መሰረት ከ ላይ ወደ ታች ይፈጸማል

በ ነባር አዲስ ቡድን ይፈጠራል በ እያንዳንዱ የ ተቀየረ ዋጋ መዝገብ ውስጥ ለ ተመረጠው ሜዳ: እርስዎ ይህን ባህሪ መቀየር ይችላሉ እንደ ሜዳው አይነት:

  1. ለ ሜዳዎች አይነት ጽሁፍ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ መነሻ ባህሪዎች እና ማስገቢያ ቁጥር n ባህሪዎች በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ከ ታች በኩል: መዝገብ ተመሳሳይ በ መጀመሪያው ባህሪዎች በ ቡድን አንድ ላይ ይሆናሉ

  2. ለ ሜዳዎች አይነት እንደ ቀን/ሰአት ያሉ እርስዎ መዝገቦችን በ ቡድን ማድረግ ይችላሉ በ ተመሳሳይ አመት: ወር: ሳምንት: ሰአት: ወይንም ደቂቃ: እርስዎ እንዲሁም በ ተጨማሪ መወሰን ይችላሉ ክፍተት ለ ሳምንቶች እና ሰአቶች: 2 ሳምንቶች የ ቡድኖች ዳታ በየ ሳምንቱ ቡድን: 12 ሰአቶች ዳታ በ ግማሽ-ቀን ቡድኖች ውስጥ

  3. ለ ሜዳዎች አይነት ለ በራሱ ቁጥር: ገንዘብ: ወይንም ቁጥር: እርስዎ ክፍተቱን ይወስኑ

እርስዎ በሚወስኑ ጊዜ አንዳንድ መዝገቦች በ አንድ ላይ ማስቀመጥ በ ተመሳሳይ ገጽ ላይ: እርስዎ ሶስት ምርጫዎች ይኖርዎታል:

  1. አይ - የ ገጽ ድንበር እንደ አስፈላጊ አይወሰድም

  2. ጠቅላላ ቡድን - ማተሚያ የ ቡድን ራስጌ: ዝርዝር ክፍል እና ቡድን ለ ግርጌ እና ተመሳሳይ ገጽ

  3. በ መጀመሪያው ዝርዝር - ማተሚያዎች ውስጥ የ ቡድን ራስጌ በ ገጽ ላይ ብቻ የ መጀመሪያው ዝርዝር መዝገብ እንዲሁም ማተም ይቻላል በ ተመሳሳይ ገጽ ላይ

Please support us!