LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ባህሪ መስኮት በ መግለጫ ገንቢ ሁልጊዜ የሚያሳየው ባህሪዎች አሁን የ ተመረጠውን እቃ ነው: በ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ ውስጥ
ይጫኑ Shift-F1 እና የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ያድርጉ: የ እርዳታ ጽሁፍ በዚህ ማስገቢያ ሳጥን ለ መመልከት
በ መግለጫ ገንቢ መጀመሪያ ገጽ ላይ: የ ባህሪዎች መስኮት የሚያሳየው የ ዳታ tab ገጽ ጠቅላላ መግለጫ ነው
ይምረጡ ሰንጠረዥ ከ ይዞታዎች ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ Tab ወይንም ይጫኑ ከ ማስገቢያ ሳጥን ውጪ ከ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ለ መውጣት
The Add fields to report window is shown automatically when you have selected a table in the Contents box and leave that box. You can also click the Add Field icon on the toolbar, or choose .
የ ባጠቃላይ tab ገጽ መጠቀም ይቻላል ለ መቀየር የ መግለጫ ስም ለ መግለጫው: እና ለማሰናከል የ ገጽ ራስጌ ወይንም የ ገጽ ግርጌ ቦታዎችን ከ ሌሎች ጋር
ለማሳየት ዳታ ወይንም ባጠቃላይ tab ገጽ ለ ጠቅላላ መግለጭ: ይምረጡ :
እርስዎ ከ ተጫኑ የ ገጽ ራስጌ ወይንም የ ገጽ ግርጌ ቦታ ምንም እቃ ሳይመርጡ: ይህ ለ እርስዎ ይታያል የ ባጠቃላይ tab ገጽ ለዛ ቦታ
እርስዎ ማረም ይችላሉ የሚታዩ ባህሪዎች ለ ቦታው
የ እንደ ሁኔታው ማተሚያ መግለጫ መመርመሪያ እውነት ከሆነ: የ ተመረጠው እቃ ይታተማል
እርስዎ ከ ተጫኑ በ ዝርዝር ቦታ ላይ ምንም እቃ ሳይመርጡ: ይህ ለ እርስዎ ይታያል የ ባጠቃላይ tab ገጽ ለ ቦታው
እርስዎ መወሰን ይችላሉ አንዳንድ ባህሪዎች በትንሹ-ማስተካከያ ለሚታተሙት መዝገቦች
አንዳንድ የ ዳታ ሜዳዎች ወደ ዝርዝር ቦታ ውስጥ ማስገቢያ: ወይንም ሌላ የ መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ማስገቢያ: እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ የ ማስገቢያ ሜዳ: እርስዎ ባህሪዎችን ማሰናዳት ይችላሉ በ ባህሪዎች መስኮት ውስጥ
ለ ምልክት ሜዳ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የሚታየውን ጽሁፍ በ ምልክት ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ
ለ ስእል: እርስዎ መወሰን ይችላሉ አንዱን ስእሉን እንደ አገናኝ ወደ ፋይል ውስጥ ማስገቢያ ወይንም እንደ ማጣበቂያ ብቻ እቃውን በ መሰረታዊ መስመር ፋይል ላይ: የ ማጣበቂያ ምርጫ የ መሰረታዊ መስመር ፋይል መጠን ይጨምራል: ነገር ግን እንደ አገናኝ ምርጫ ወደ ሌሎች ኮምፒዩተሮች ይዘውት መሄድ አይችሉም
ከ ባጠቃላይ tab ገጽ የ ዳታ ሜዳ ውስጥ: እርስዎ የ አቀራረብ ባህሪዎች ከ ሌሎች ጋር ማሰናዳት ይችላሉ
ከ ዳታ tab ገጽ ውስጥ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የሚታዩትን የ ዳታ ይዞታዎችን