መግለጫ መቃኛ

እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ መግለጫ መቃኛ መስኮት በ መግለጫ ገንቢ ውስጥ በ መምረጥ መመልከቻ - መግለጫ መቃኛ ውስጥ

የ መግለጫ መቃኛ የሚያሳየው የ መግለጫ አካል ነው: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ መግለጫ መቃኛ ተግባሮችን ለ ማስገቢያ በ መግለጫ ውስጥ

ይጫኑ በ መግለጫ መቃኛ ማስገቢያ ውስጥ: ተመሳሳይ እቃ ወይንም ቦታ ይመረጣል በ መግለጫ መቃኛ መመልከቻ ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር

ተግባሮች በ መግለጫ ውስጥ ለማስገባት

በ መግለጫ መቃኛ የ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: ለ እርስዎ ይታይዎታል ተመሳሳይ ትእዛዞች እንደ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ አይነት: እና ተጨማሪ ትእዛዞች: አዲስ ተግባሮች: ለ መፍጠር ወይንም ለማጥፋት

ተግባሮችን ማስገባት ይቻላል እንደ ተወሰነው አገባብ በ መጠቀም በ OpenFormula ማቅረቢያ መሰረት

ይህን ይመልከቱ የ ዊኪ ገስ ስለ ቤዝ ለ ተጨማሪ እርዳታ ስለ ተግባር በ መግለጫ ውስጥ:

ለ እያንዳንዱ ደንበኛ ድምር ለማስላት

  1. የ መግለጫ መቃኛ መክፈቻ

  2. የ ቡድኖች ማስገቢያ ይክፈቱ እና እርስዎ ዋጋውን ማስላት የሚፈልጉትን ቡድን ይምረጡ

    ይህ ቡድን ንዑስ ማስገቢያ አለው ተግባሮች የተባለ

  3. የ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ (በ ቀኝ ይጫኑ) በ ተግባሮች ማስገቢያ ላይ: ይምረጡ ለ መፍጠር አዲስ ተግባር: እና ይምረጡት

    በ ባህሪ መቃኛ ውስጥ ተግባር ለ እርስዎ ይታያል

  4. ስሙን ይቀይሩ ወደ ለምሳሌ: የ ዋጋ ሰንጠረዥ እና መቀመሪያ ወደ [የ ዋጋ ሰንጠረዥ] + [ያስገቡ የ እርስዎን ዋጋ አምድ ስም].

  5. ለ መጀመሪያው ዋጋ ያስገቡ 0

  6. እርስዎ አሁን ማስገባት ይችላሉ የ ጽሁፍ ሜዳ እና ያጣምሩ ከ እርስዎ [የ ዋጋ ሰንጠረዥ] ጋር (የ ዳታ ሜዳ ዝርዝር ሳጥን ይታያል).

ምናልባት እርስዎ ማሰናዳት አለብዎት የ መጀመሪያ ዋጋ ሜዳ እንደ [ሜዳ]

ባዶ ሜዳዎች ካሉ በ ዋጋ አምድ ውስጥ: የሚቀጥለውን መቀመሪያ ይጠቀሙ ለ መቀየር የ ባዶ ሜዳዎችን ይዞታዎች በ ዜሮ:

[ድምር ዋጋ] + ከሆነ(ባዶ ነው([ሜዳ]);0;[ሜዳ])

ነው

Please support us!