መግለጫ ገንቢ

የ መግለጫ ገንቢ መሳሪያ ነው እርስዎ የ ተለየ የ ዳታቤዝ መግለጫ የሚፈጥሩበት በ መግለጫ አዋቂ የ መግለጫ አዋቂ ገንቢን በ መጠቀም እርስዎ መቆጣጠር ይችላሉ እርስዎ መገንባት የሚፈልጉትን መግለጭ: እርስዎ የሚያመነጩት መግለጫ የ መጻፊያ ሰነድ ነው እርስዎ ሊያርሙት ይችላሉ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ መግለጫ ገንቢ ለ መጠቀም: የ መግለጫ ገንቢ አካላት መገጠም አለበት: በ ተጨማሪ የ Java Runtime Environment (JRE) ሶፍዌር መገጠም አለበት: እና ይህ ሶፍትዌር መመረጥ አለበት በ LibreOffice.


የ JRE ሶፍትዌር ለ መግጠም

የ መግለጫ ገንቢ የ ተገጠመ የ Java Runtime Environment (JRE) ይፈልጋል

 1. ይምረጡ - LibreOffice - የ ረቀቀ

 2. እባክዎን ትንሽ ደቂቃዎች ይጠብቁ LibreOffice መረጃ እስከሚሰበሰብ ድረስ በ ተገጠመው የ Java ሶፍትዌር በ እርስዎ ስርአት ላይ

  የ ቅርብ ጊዜ የ JRE እትም ከ ተገኘ በ እርስዎ ስርአት ውስይ: ለ እርስዎ ይህ የ ማስገቢያ ዝርዝር ይታያል

 3. ይጫኑ የ ምርጫ ቁልፍ ከ ማስገቢያው ፊት ለ ፊት ያለውን ለማስቻል ይህን የ JRE እትም ለ መጠቀም በ LibreOffice.

 4. እርግጠኛ ይሁኑ የ Java runtime environment ለ መጠቀም ማስቻልዎትን

የ JRE እትም በ እርስዎ ስርአት ውስጥ ካልተገኘ: እርስዎ ይክፈቱ የ ዌብ መቃኛ እና ያውርዱ የ JRE ሶፍትዌር ከ http://www.java.com ይግጠሙ የ JRE ሶፍትዌር: እና ከዛ እንደገና ያስጀምሩ LibreOffice እና ይክፈቱ - LibreOffice - የ ረቀቀ እንደገና

የ መግለጫ ገንቢ ለ መክፈት

 1. የ Base ፋይል ይክፈቱ ወይንም ይፍጠሩ አዲስ የ ዳታቤዝ: የ ዳታቤዝ ቢያንስ አንድ ሰንጠረዥ ከ አንድ የ ዳታ ሜዳ ጋር መያዝ አለበት እና ቀዳሚ የ ቁልፍ ሜዳ

 2. ይጫኑ በ መግለጫ ምልክት ላይ በ ቤዝ መስኮት ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ መፍጠሪያ መግለጫ በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ

  የ መግለጫ ገንቢ መስኮት ይከፈታል

የ መግለጫ ገንቢ በ ሶስት ክፍሎች የ ተከፈለ ነው: ከ ላይ በኩል ዝርዝር ይታያል ከ ታች በኩል የ እቃ መደርደሪያ

በ ቀኝ በኩል ለ እርስዎ የ ባህሪዎች መስኮት ይታያል ከ ባህሪ ዋጋዎች ጋር አሁን ለ ተመረጠው እቃ

የ ግራ ክፍል የ መግለጫ ገንቢ መስኮት የሚያሳየው የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ ነው: የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ በ መጀመሪያ በ ሶስት ክፍሎች የ ተከፈለ ነው: ከ ላይ እስከ ታች ድረስ:

 1. የ ገጽ ራስጌ - ይጎትቱ ለ መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ከ ተወሰነ ጽሁፍ ጋር ወደ ገጽ ራስጌ ቦታ

 2. ዝርዝር - ይጎትቱ እና ይጣሉ ወደ ዳታቤዝ ሜዳዎች ወደ ዝርዝር ቦታ

 3. የ ገጽ ግርጌ - ይጎትቱ መቆጣጠሪያ ሜዳዎችን ከ ተወሰነ ጽሁፍ ጋር ወደ የ ገጽ ግርጌ ቦታ

ለማስገባት ተጨማሪ የ መግለጫ ራስጌ እና የ መግለጫ ግርጌ ቦታ ውስጥ ይምረጡ ማረሚያ - ማስገቢያ የ መግለጫ ራስጌ/ግርጌ ይህ አካባቢ የያዘው ጽሁፍ የሚታየው በ መጀመሪያ እና በ መጨረሻ ጠቅላላ መግለጫ ላይ ነው

ይጫኑ የ "-" ምልክት ከ ቦታው ስም ፊት ለ ፊት ለማሳነስ ወደ አንድ መስመር መግለጫ ገንቢ መመልከቻ: የ "-" ምልክት ይቀየራል ወደ "+" ምልክት: እና እርስዎ ይህን መጫን ይችላሉ እንደገና ቦታውን ለማስፋት

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ መጎተት-እና-በመጣል ወደ ተፈለገው ቦታ: ይህን ክፍል ይመልከቱ: "ሜዳዎች ለማስገባት ወደ መግለጫ" ከ ታች በኩል

በ ተጨማሪ እርስዎ መጫን ይችላሉ የ ምልክት ሜዳ ወይንም የ ጽሁፍ ሳጥን ምልክት ከ እቃ መደርደሪያ ላይ: እና ከዛ ይጎትቱ አራት ማእዘን በ ገጽ ራስጌ ውስጥ ወይንም የ ገጽ ግርጌ ቦታ ላይ: ለ መግለጽ ጽሁፍ በ ሁሉም ገጾች ላይ ተመሳሳይ መሆኑን: እርስዎ ያስገቡ በ ምልክት ሳጥን ውስጥ በ ተመሳሳይ ባህሪዎች መስኮት ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጨመር ይችላሉ ንድፎች በ መጠቀም የ ንድፍ ምልክት

መግለጫ ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ጋር ለማገናኘት

 1. የ አይጥ መጠቆሚያውን ወደ ባህሪዎች መመልከቻ ያንቀሳቅሱ: ለ እርስዎ ይታያል ሁለት tab ገጾች ባጠቃላይ እና ዳታ

 2. ከ ዳታ tab ገጽ: ይጫኑ ይዞታውን ለ መክፈት የ መቀላቀያ ሳጥን

 3. እርስዎ መግለጫ መፍጠር ለሚፈልጉት ሰንጠረዥ ይምረጡ

 4. ሰንጠረዥ ከ መረጡ በኋላ: ይጫኑ Tab ቁልፍ ከ ይዞታ ሳጥን ውስጥ ለ መውጣት

The Add fields to report window opens automatically and shows all fields of the selected table.

Add fields to report

The Add Field window helps you to insert the table entries in the report.

ሜዳዎች ካስገቡ በኋላ በ ዝርዝር መመልከቻው ውስጥ: መግለጫ ለ መፈጸም ዝግጁ ይሆናል

መግለጫ ለ መፈጸም

 1. ይጫኑ የ መግለጫ መፈጸሚያ ምልክት ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ

የ መጻፊያ ሰነድ መክፈቻ እና እርስዎ የ ፈጠረቱን መግለጫ ማሳያ: እርስዎ ያስገቡትን ሁሉንም የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ዋጋዎች የያዘ

የ ዳታቤዝ ይዞታዎች ከ ተቀየሩ: መግለጫውን እንደገና ማሻሻል ይፈጽሙ የ መግለጫውን ውጤት ለማሻሻል

መግለጫ ለማረም

በ መጀመሪያ እርስዎ ይወስኑ የመነጨውን መግለጫ ማረም ይፈልጉ እንደሆን: ተጣባቂ የ መጻፊያ ሰነድ ነው: ወይንም እርስዎ ይፈልጉ እንደሆን ማረም የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ እና ከዛ ያመንጩ አዲስ መግለጫ አዲሱን ንድፍ መሰረት ያደረገ

የ መጻፊያ ሰነድ የ ተከፈተው ለ ማንበብ-ብቻ ነው: የ መጻፊያ ሰነድ ለ ማረም ይጫኑ ሰነድ ማረሚያ በ መረጃ መደርደሪያ ላይ: ወይንም ይምረጡ ማረሚያ - ማረሚያ ዘዴ :

እርስዎ ማረም ከ ፈለጉ የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ: እርስዎ አንዳንድ ባህሪዎችን መቀየር ይችላሉ

ይጫኑ በ ዝርዝር ቦታ ላይ: ከዛ የ ባህሪዎች መስኮት: አንዳንድ ባህሪዎች ይቀይሩ: ለምሳሌ የ መደብ ቀለም

እርስዎ ከ ጨረሱ በኋላ: ይጫኑ የ መግለጫ መፈጸሚያ ምልክት ምልክት አዲስ መግለጫ ለ መፍጠር

እርስዎ የ መግለጫ ገንቢን ሲዘጉ: መግለጫውን ማስቀመጥ ይፈልጉ እንደሆን ይጠየቃሉ: ይጫኑ አዎ: ለ መግለጫው ስም ይስጡ እና ይጫኑ እሺ

መግለጫውን ለመለየት

ሳይለዩ ወይንም በ ቡድን ውስጥ ካላደረጉ: መዝገቦቹ በ መግለጫ ውስጥ ይገባሉ በ ቅደም ተከተል እንደ ተገኙት ከ ዳታቤዝ ውስጥ

 1. መክፈቻ የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ እና ይጫኑ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ምልክት ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ እርስዎ ይታያል በ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ንግግር ውስጥ

 2. በ ቡድኖች ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ ሜዳ ላይ እርስዎ እንደ መለያ ሜዳ መጠቀም የሚፈልጉትን: እና የ መለያ ባህሪዎች ያሰናዱ

 3. መግለጫ መፈጸሚያ

በ ቡድን በመመደብ ላይ

 1. መክፈቻ የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ እና ይጫኑ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ምልክት ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ እርስዎ ይታያል በ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ንግግር ውስጥ

 2. በ ቡድኖች ሳጥን ውስጥ: ይክፈቱ የ ቡድን ራስጌ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እና ይምረጡ የ ቡድን ራስጌ ማሳያ

 3. ይጫኑ የ ሜዳ መጨመሪያ ምልክት ምልክት ለ መክፈት የ ሜዳ መጨመሪያ መስኮት

 4. ይጎቱ-እና-ይጣሉ የ ሜዳ ማስገቢያ እርስዎ በ ቡድን ማድረግ የሚፈልጉትን ወደ ራስጌ ቡድን ክፍል ውስጥ: ከዛ ይጎቱ-እና-ይጣሉ ቀሪውን ሜዳዎች ወደ ዝርዝር ክፍል ውስጥ:

 5. መግለጫ ይፈጽሙ: መግለጫው በ ቡድን የሆኑ መግለጫዎች ያሳያል

እርስዎ መለየት ወይንም በ ቡድን ማድረግ ከ ፈለጉ: የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ ይክፈቱ እና ከዛ ይክፈቱ የ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ንግግር: ይምረጡ ለ ማሳየት የ ራስጌ ቡድን ለ ሜዳዎች እርስዎ በ ቡድን ማድረግ የሚፈልጉትን: እና ይምረጡ መደበቂያ የ ራስጌ ቡድን ለ ሜዳዎች እርስዎ መለየት የሚፈልጉትን እና ይዝጉ የ መለያ እና የ ቡድን መስኮት እና መግለጫ መፈጸሚያ

የ እርስዎን ዳታ በ ማሻሻል እና በ ማተም ላይ

እርስዎ አዲስ ዳታ በሚያስገቡ ጊዜ ወይንም ዳታ በሚያርሙ ጊዜ ከ ሰንጠረዥ ውስጥ: አዲሱ መግለጫ የ ተሻሻለውን ዳታ ያሳያል

ይጫኑ የ መግለጫዎች ምልክት ምልክት እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ እርስዎ መጨረሻ ያስቀመጡት መግለጫ ላይ: አዲስ የ መጻፊያ ሰነድ ይፈጠራል አዲሱን ዳታ የሚያሳይ

መግለጫ ለማተም: ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ ለ መጻፊያ ሰነድ

Please support us!