LibreOffice 7.3 እርዳታ
እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ ቀን እና ሰአት ንግግር በ መግለጫ ገንቢ ውስጥ በ መምረጥ
ይጫኑ Shift-F1 የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ያድርጉ የ እርዳታ ጽሁፍ ለ መመልከት ለዚህ ማስገቢያ ሳጥን
ማስቻያ ቀን ያካትታል የ ቀን ሜዳ ለ ማስገቢያ ወደ ንቁ ቦታ በ መግለጫ ውስጥ: የ ቀን ሜዳ የሚያሳየው የ አሁኑን ቀን ነው መግለጫ በሚፈጸም ጊዜ
ማስቻያ ያካትታል ቀን የ ጊዜ ሜዳ ለ ማስገቢያ ወደ ንቁ ቦታ በ መግለጫ ውስጥ: የ ጊዜ ሜዳ የሚያሳየው የ አሁኑን ጊዜ ነው መግለጫ በሚፈጸም ጊዜ
ሜዳውን ለመጨመር እሺን ይጫኑ
እርስዎ መጫን እና የ ዳታ ሜዳ መጎተት ይችላሉ ወደ ሌላ ቦታ በ ተመሳሳይ ቦታ ውስጥ: ወይንም ማረም ባህሪዎቹን በ ባህሪዎች መስኮት ውስጥ