LibreOffice 7.3 እርዳታ
ጥያቄዎቹ በ ሁኔታ ቡድን ይሆኑ እንደሆን መወሰኛ: የ ዳታ ምንጩ መደገፍ አለበት የ SQL አረፍተ ነገር "ሀረግ በ ቡድን" ይህን የ አዋቂ ገጽ ለማስቻል
ይምረጡ ጥያቄ በ ቡድን ለማድረግ ለ ሁሉም ሁኔታዎች በ መጠቀም የ ሎጂካል እና
ይምረጡ ጥያቄ በ ቡድን ለማድረግ ለ ሁሉም ሁኔታዎች በ መጠቀም የ ሎጂካል ወይንም
የ ሜዳ ስም ይምረጡ ለ ቡድን ሁኔታ
ለ ቡድን ሁኔታውን ይምረጡ
ለ ቡድን ሁኔታ ዋጋውን ያስገቡ