LibreOffice 7.3 እርዳታ
መፈለጊያ ሁኔታዎች ለ ጥያቄ ማጣሪያ መወሰኛ
ይምረጡ ለ ጥያቄ ማጣሪያ ለ ሁሉም ሁኔታዎች በ መጠቀም የ ሎጂካል እና
ይምረጡ ለ ጥያቄ ማጣሪያ ለ ሁሉም ሁኔታዎች በ መጠቀም የ ሎጂካል ወይንም
የ ሜዳ ስም ይምረጡ ለ ማጣሪያ ሁኔታ
ለ ማጣሪያ ሁኔታውን ይምረጡ
ለ ማጣሪያ ሁኔታ ዋጋውን ያስገቡ
የ ጥያቄ አዋቂ - ዝርዝር ወይንም ማጠቃለያ
Please support us!