LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ዳታ ምንጭ ጋር የሚገናኘውን ተጠቃሚ ስም ያስገቡ
ወደ ዳታ ምንጭ ጋር ለ መገናኘት የ መግቢያ ቃል ያስገቡ
ይምረጡ ለ መጠቀም ተመሳሳይ የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል ያለ ምንም ንግግር: እርስዎ እንደገና በሚገናኙ ጊዜ ወደ ተመሳሳይ ዳታ ምንጭ በ አሁኑ LibreOffice ክፍለ ጊዜ ውስጥ
Please support us!