ወደ ጽሁፍ ፋይሎች ግንኙነት ማሰናጃ

በ ጽሁፍ አቀራረብ የ ዳታቤዝ ለ ማምጣት ማሰናጃ ይወስኑ

በ ጽሁፍ አቀራረብ ዳታቤዝ ውስጥ: ዳታ የሚጠረአቀመው በ ትክክል ያልቀረበ በ ASCII ፋይል ውስጥ ነው: እያንዳንዱ መዝገብ ረድፍ ይይዛል: የ ዳታ ሜዳዎች በ መለያያ ተከፋፍለዋል: ጽሁፍ ከ ዳታ ሜዳዎች ውስጥ በ ጥቅስ ምልክት መከበብ አለባቸው

መንገድ ወደ ጽሁፍ ፋይል

ያስገቡ መንገድ ወደ ጽሁፍ ፋይሎች: እርስዎ የ ጽሁፍ ፋይል ከ ፈለጉ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማንኛውም ተጨማሪ ለ ፋይል ስም: እርስዎ ካስገቡ የ ፎልደር ስም: የ ጽሁፍ ፋይሎች በዛ ፎልደር ውስጥ ተጨማሪ ሊኖረው ይገባል *.csv እንደ ፋይሎች እንዲለይ በ ጽሁፍ ዳታቤዝ ውስጥ

መቃኛ

ይጫኑ ለ መክፈት የ ፋይል ምርጫ ንግግር

መደበኛ የ ጽሁፍ ፋይሎች (*.txt)

ይጫኑ የ ጽሁፍ ፋይሎች ጋር ለ መድረስ

'በ ኮማ የ ተለያየ ዋጋ' ፋይሎች (*.csv)

ይጫኑ የ csv ፋይሎች ጋር ለ መድረስ

ማስተካከያ

ይጫኑ ፋይሎች ማስተካከያ ጋር ለመድረስ: ተጨማሪዎች ያስገቡ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

ሜዳ መለያያ

ይምረጡ ወይንም ያስገቡ ባህሪዎች የሚለይ የ ዳታ ሜዳዎች ከ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ

ጽሁፍ መለያያ

ያስገቡ ወይንም ይምረጡ ባህሪዎች የሚለይ የ ጽሁፍ ሜዳ ከ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ: እርስዎ ተመሳሳይ ባህሪ እንደ ሜዳ መለያያ መጠቀም አይችሉም

የ ዴሲማል መለያያ

ያስገቡ ወይንም ይምረጡ ባህሪዎች የ ዴሲማል መለያያ በ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ: ለምሳሌ: ነጥብ (0.5) ወይንም ኮማ (0,5).

ሺዎች መለያያ

ያስገቡ ወይንም ይምረጡ ባህሪዎች የ ሺዎች መለያያ በ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ: ለምሳሌ: ኮማ (1,000) ወይንም ነጥብ (1.000).

የ ዳታቤዝ አዋቂ

Please support us!