የ Oracle ዳታቤዝ ግንኙነት

ለ Oracle ዳታቤዝ ምርጫዎች መወሰኛ

የ Oracle ዳታቤዝ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ JDBC driver ለ መድረስ ወደ Oracle ለ መድረስ ከ Solaris ወይንም Linux. ለ መድረስ ወደ Windows, ለ እርስዎ ያስፈልጋል የ ODBC driver.

ዳታ ምንጭ URL ሳጥን ውስጥ: አካባቢውን ያስገቡ የ Oracle ዳታቤዝ ሰርቨር: አገባብ ለ URL እንደ ዳታቤዝ አይነት ይለያያል: አብሮት የ መጣውን ሰነድ ይመልከቱ ከ JDBC driver ጋር ለ በለጠ መረጃ

ለ Oracle ዳታቤዝ: የ URL አገባብ ነው:

oracle:thin:@hostname:port:database_name

የ Oracle database ስም

የ Oracle ዳታቤዝ ስም ያስገቡ

የ ሰርቨር URL

ለ ዳታቤዝ ሰርቨር URL ያስገቡ

የ Port ቁጥር

ለ ዳታቤዝ ሰርቨር የ port ቁጥር ያስገቡ

Oracle JDBC Driver Class

ስም ያስገቡ ለ JDBC driver.

ክፍሎች መሞከሪያ

ግንኙነት መሞከሪያ በአሁኑ ማሰናጃ

ማረጋገጫ

የ ዳታቤዝ አዋቂ

Please support us!