የ LDAP ግንኙነት

ይወስኑ ማሰናጃ ለማምጣት የ ዳታቤዝ በ መጠቀም የ LDAP (Lightweight Directory Access Protocol) ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ ሲመዘገቡ ነው በ LDAP ሰርቨር እንደ አድራሻ ዳታቤዝ

የ ሰርቨር URL

የ LDAP ሰርቨር ስም ያስገቡ ይህን አቀራረብ በ መጠቀም "ldap.server.com".

Base DN

ለ መፈለጊያ ማስጀመሪያ ነጥብ ያስገቡ ለ LDAP ዳታቤዝ: ለምሳሌ: "dc=com".

የ Port ቁጥር

ያስገቡ port ለ LDAP ሰርቨር: መደበኛው 389. ነው

አስተማማኝ ግንኙነት መጠቀሚያ (SSL)

አስተማማኝ ግንኙነት መፍጠሪያ ለ LDAP ሰርቨር በ Secure Sockets Layer (SSL). በ ነባር የ SSL ግንኙነት የሚጠቀመው port 636. መደበኛ ግንኙነት የሚጠቀመው port 389.

Please support us!