የ ረቀቁ ባህሪዎች

ለ ዳታቤዝ አንዳንድ ምርጫዎች መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ ይምረጡ ማረሚያ - ዳታቤዝ - ባህሪዎች ይጫኑ የረቀቁ ባህሪዎች tab


የሚቀጥሉት መቆጣጠሪያዎች አይነት ዝግጁነት እንደ ዳታቤዝ አይነት ይለያያል:

መንገድ ወደ የ ዳታቤዝ ፋይሎች

ለ ዳይሬክቶሪ መንገድ ያስገቡ የ ዳታቤዝ ፋይሎች የያዘውን

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርግጠኛ ይሁኑ የ *.dbf ፋይል ስም ተጨማሪ ለ የ ዳታቤዝ ፋይሎች የ ታችኛው ጉዳይ ፊደል መሆኑን


መቃኛ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ የሚመርጡበት ፋይል ወይንም ዳይሬክቶሪ

ግንኙነት መሞከሪያ

ግንኙነት መሞከሪያ በ አሁኑ ማሰናጃ

ወደ ጽሁፍ ፋይሎች መንገድ

የ ጽሁፍ ፋይሎች የያዘውን ፎልደር መንገድ ያስገቡ

ወደ ሰንጠረዥ ሰነድ መንገድ

ያስገቡ መንገድ ወደ ሰንጠረዥ ሰነድ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን እንደ ዳታቤዝ

ስም የ ODBC ዳታ ምንጭ በ እርስዎ ስርአት ላይ

ስም ያስገቡ የ ODBC ዳታ ምንጭ

የ ተጠቃሚ ስም

የ ዳታቤዝ ተጠቃሚውን ስም ያስገቡ

የ መግቢያ ቃል ያስፈልጋል

ምልክት ከ ተደረገ: ተጠቃሚዎቹ ይጠየቃሉ የ መግቢያ ቃል እንዲያስገቡ የ ዳታቤዙ ጋር ለ መድረስ

የ ዳታቤዝ ስም

የ ዳታቤዝ ስም ያስገቡ

ስም ለ MySQL ዳታቤዝ

ስም ያስገቡ ለ MySQL ዳታቤዝ እርስዎ መጠቀም ለሚፈልጉት እንደ ዳታ ምንጭ

የ Oracle ዳታቤዝ ስም

ስም ያስገቡ ለ Oracle ዳታቤዝ እርስዎ መጠቀም ለሚፈልጉት እንደ ዳታ ምንጭ

የ Microsoft Access ዳታቤዝ ፋይል

ስም ያስገቡ ለ Oracle ዳታቤዝ እርስዎ መጠቀም ለሚፈልጉት እንደ ዳታ ምንጭ

የጋባዥ ስም

የ ጋባዥ ስም ያስገቡ ለ LDAP ዳታ ምንጭ

የ ዳታ ምንጭ URL

አካባቢውን ያስገቡ ለ JDBC ዳታ ምንጭ እንደ URL.

JDBC driver class

ከ ዳታ ምንጭ ጋር የሚገናኝ ስም ያስገቡ ለ JDBC driver ክፍል

ክፍሎች መሞከሪያ

የ ዳታቤዝ ግንኙነት መሞከሪያ በ JDBC driver ክፍል

ዳታቤዝ ይምረጡ

ይምረጡ ዳታቤዝ ከ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ይጫኑ መፍጠሪያ አዲስ ዳታቤዝ ለ መፍጠር

Please support us!