የ መነጩ ዋጋዎች

ለ አዲስ ዳታ መዝገቦች ራሱ በራሱ ዋጋዎች ማመንጫ ምርጫ መወሰኛ

የሚቀጥሉት መቆጣጠሪያዎች አይነት ዝግጁነት እንደ ዳታቤዝ አይነት ይለያያል:

የመነጩ ዋጋዎችን ፈልጎ ማግኛ

ድጋፍ LibreOffice ማስቻያ ለ በራሱ-መጨመሪያ የ ዳታ ሜዳዎች በ አሁኑ የ ODBC ወይንም JDBC ዳታ ምንጭ ውስጥ: ይምረጡ ይህን ምርጫ የ በራሱ-መጨመሪያ ገጽታ ለ SDBCX ደረጃ ዳታቤዝ ያልተደገፈ ከሆነ: ባጠቃላይ የ በራሱ-መጨመሪያ ተመርጧል ለ ቀዳሚ ቁልፍ ሜዳ

በራሱ-መጨመሪያ አነጋገር

ያስገቡ የ SQL ትእዛዝ መግለጫ የ ዳታ ምንጭ ትእዛዝ ለ በራሱ-መጨመሪያ የሚገለጽበት ኢንቲጀር ዳታ ሜዳ ለምሳሌ: የሚቀጥለው የ MySQL መግለጫ የተጠቀሙበት በ በራሱ_መጨመሪያ መግለጫ ለ መጨመር የ "id" ሜዳ ለ እያንዳንዱ ጊዜ መግለጫው የ ዳታ ሜዳ ሲፈጥር:

ሰንጠረዥ መፍጠሪያ "ሰንጠረዥ1" ("id" ኢንቲጀር በራሱ_መጨመሪያ)

በ ሌላ አነጋገር: ያስገቡ በራሱ_መጨመሪያ ወደ በራሱ-መጨመሪያ አነጋገር ሳጥን ውስጥ

የ መነጩ ዋጋዎች ጥያቄ

ያስገቡ ለ SQL አረፍተ ነገር የሚመልስ የ መጨረሻውን በራሱ-መጨመሪያ ዋጋ ለ ቀዳሚ ቁልፍ ዳታ ሜዳ: ለምሳሌ:

ይምረጡ መጨረሻ_የገባው_ን();

Please support us!