መፈጸሚያ የ SQL አረፍተ ነገር

ንግግር መክፈቻ እርስዎ የሚያስገቡበት የ SQL ትእዛዝ የ ዳታቤዝ ለማስተዳደር

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

In a database file window, choose Tools - SQL.


የ SQL ትእዛዞች መፈጸሚያ

እርስዎ የ አስተዳዳሪ ትእዛዞች ብቻ ማስገባት ይችላሉ በዚህ ንግግር ውስጥ: እንደ እርዳታ: ሰንጠረዥ መፍጠሪያ: ወይንም ሰንጠረዥ መጣል እና ትእዛዞችን አለማጣራት: እርስዎ የሚያስገቡት ትእዛዞች እንደ ዳታ ምንጩ ይለያያል: ለምሳሌ: የ ዳታቤዝ አንዳንድ የ SQL ትእዛዞች ዝርዝር ማስኬድ ይችላል

የ ማስታወሻ ምልክት

ለማስኬድ የ SQL ጥያቄ ዳታ እንዲያጣራ ከ ዳታቤዝ ውስጥ: ይጠቀሙ የ ጥያቄ ንድፍ መመልከቻ


ትእዛዝ ለማስኬድ

ያስገቡ የ SQL አስተዳዳሪ ትእዛዝ እርስዎ ማስኬድ የሚፈልጉትን

ለምሳሌ: ለ "ጽሁፎች ዝርዝር" ዳታ ምንጭ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የሚከተሉትን የ SQL ትእዛዝ:

ይምረጡ "አድራሻ" ከ "biblio" "biblio"

ለ በለጠ መረጃ ስለ SQL ትእዛዞች: እባክዎን ከ ዳታቤዝ ጋር አብሮ የመጣውን ሰነድ ይመርምሩ

ቀደም ያሉት ትእዛዞች

ቀደም ብለው የ ተፈጸሙ የ SQL ትእዛዞች ዝርዝር: ለማስኬድ ትእዛዞቹን እንደገና: ይጫኑ ትእዛዝ እና ከዛ ይጫኑ ማስኬጃ.

ሁኔታው

ማሳያ ውጤቶች: ስህተቶችንም ያካትታል: ለ SQL ትእዛዝ እርስዎ ያስኬዱትን

ማስኬጃ

እርስዎ ያስገቡትን ትእዛዝ ማስከጃ በ ትእዛዝ መፈጸሚያ ሳጥን ውስጥ

መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ

Please support us!