የ ዳታ ምንጭ በ LibreOffice

የ አድራሻ ደብተር በ መምረጥ ላይ

LibreOffice እርስዎ መመዝገብ ይችላሉ የ ተለያዩ የ ዳታ ምንጮች: የ ዳታ ሜዳዎ ይዞታ ከዛ በኋላ ለ እርስዎ ዝግጁ ይሆናሉ ለ መጠቀም በ ተለያዩ ሜዳዎች እና መቆጣጠሪያዎች ውስጥ: የ እርስዎ የ ስርአት አድራሻ ደብተር የ ዳታ ምንጭ ነው

LibreOffice ቴምፕሌት እና አዋቂ ሜዳዎችን እንደ ይዞታ ይጠቀማሉ ለ አድራሻ ደብተር: በሚያስጀምሩ ጊዜ: ባጠቃላይ ሜዳዎች በ ቴምፕሌት ውስጥ ራሱ በራሱ ይቀየራል በ ሜዳዎች ከ ዳታ ምንጭ ከ እርስዎ የ አድራሻ ደብተር ውስጥ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ አድራሻ ደብተር ለ መምረጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - የ አድራሻ ደብተር ምንጭ .

የ ዳታ ምንጭ በ መክፈት ላይ

Please support us!