ሰንጠረዥ ኮፒ ማድረፊያ

እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ በ መጎተት እና በ መጣል ሰንጠረዥ ወደ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ቦታ: የ ኮፒ ሰንጠረዥ ንግግር ይታያል

የ ሰንጠረዡ ስም

ኮፒ የሚደረገውን ስም መወሰኛ አንዳንድ ዳታቤዞች የሚቀበሉት ስምንት ወይንም ከዚያ ያነሰ ባህሪዎች ነው

ምርጫዎች

ትርጉም እና ዳታ

መፍጠሪያ የ 1:1 ኮፒ ለ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ የ ሰንጠረዥ ትርጉም እና ሙሉ ዳታ ኮፒ ይደረጋል: የ ሰንጠረዥ ትርጉም ያካትታል የ ሰንጠረዥ አካል እና አቀራረብ ከ ተለያየ ዳታ ሜዳዎች ውስጥ: እንዲሁም የ ተለየ ሜዳ ባህሪዎች: የ ሜዳ ይዞታዎች ዳታ ያቀርባሉ

መግለጫ

የ ሰንጠረዥ ትርጉም ብቻ ኮፒ ማድረጊያ እና ተመሳሳይ ዳታ አይደለም

እንደ ሰንጠረዥ መመልከቻ

የ ዳታቤዝ መመልከቻ የሚደግፍ ከሆነ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ይህን ምርጫ ብቻ ጥያቄው ኮፒ በሚደረግ ጊዜ ከ ሰንጠረዥ ማጠራቀሚያ ውስጥ: ይህ ምርጫ እርስዎን የሚያስችለው ለ መመልከት እና ለማረም ነው ጥያቄ እንደ መደበኛ ሰንጠረዥ መመልከቻ ሰንጠረዥ ይጣራል በ መመልከቻ ውስጥ በ "ይምረጡ" SQL አረፍተ ነገር

ዳታ መጨመሪያ

የ ሰንጠረዥ ዳታ ኮፒ የሚደረገውን ወደ ነበረው ሰንጠረዥ ውስጥ መጨመሪያ

የ ሰንጠረዥ ትርጉም በ ትክክል ተመሳሳይ መሆን አለበት ስለዚህ ዳታ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ: ዳታ ኮፒ ማድረግ አይቻልም የ ዳታ ሜዳ የ ታለመው ሰንጠረዥ ሌላ አይነት አቀራረብ ካለው ከ ዳታ ሜዳ በ ሰንጠረዡ ምንጭ ውስጥ

የ ዳታ ሜዳ ስሞች ማመሳሰያ በ ሰንጠረዥ ኮፒ ማድረጊያ ንግግር በ አምዶች መፈጸሚያ ገጽ ውስጥ

ዳታ ማያያዝ ካልተቻለ: ለ እርስዎ ዝርዝር ሜዳዎች ይታይዎታል በ አምድ መረጃ ንግግር ውስጥ: ዳታው ን ኮፒ ማድረግ አይችሉም እርስዎ ይህን ንግግር ካረጋገጡ በ መጫን እሺ: በ ዝርዝር ውስጥ ያልታየ ዳታ ብቻ ይያያዛል

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ታለመው የ ሰንጠረዥ ሜዳ አነስተኛ የ ሜዳ እርዝመት ካለው ከ ሰንጠረዥ ምንጩ ጋር ዳታ በሚያያዝበት ጊዜ: የ ዳታ ሜዳ ምንጭ ራሱ በራሱ ያሳጥራል እንዲስማማ ከ ታለመው ሰንጠረዥ ሜዳ እርዝመት ጋር


ቀዳሚ ቁልፍ መፍጠሪያ

ራሱ በራሱ ያመነጫል የ ቀዳሚ ቁልፍ ሜዳ እና በ ዋጋዎች ይሞላል እርስዎ ሁልጊዜ ይህን ሜዳ መጠቀም አለብዎት: ቀዳሚ ቁልፍ ሁልጊዜ ዝግጁ መሆን አለበት ሰንጠረዡን ለማረም

ስም

ለ ቀዳሚ ቁልፍ ማመንጫ ስም ይወስኑ: ይህ ስም በ ምርጫ ይሆናል

የሚቀጥለው ገጽ

Please support us!