ዝምድናው

እርስዎን በ ሁለት ሰንጠረዥ መካከል ያለውን ግንኙነት መግለጽ እና ማረም ያስችሎታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

In a database file window, choose Tools - Relationships.


የ ማስታወሻ ምልክት

የ ማሻሻያ እና የ ማጥፊያ ምርጫዎች ዝግጁ የሚሆነው የሚጠቀሙት ዳታቤዝ የሚደግፈው ከሆነ ነው


ሰንጠረዦች

እርስዎ አዲስ ግንኙነት ከ ፈጠሩ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ አንድ ሰንጠረዥ ከ እያንዳንዱ መቀላቀያ ሳጥኖች ከ ንግግሩ በ ላይ በኩል

እርስዎ ከ ከፈቱ የ ግንኙነቶች ንኅግር ለ ነበረ ግንኙነት ሁለት ጊዜ-በ መጫን የ ግንኙነት መስመር በ ግንኙነት መስኮት ውስጥ: እና ከዛ የ ተገናኙትን ሰንጠረዦቹ ማሻሻል አይችሉም

ቁልፍ ሜዳዎች

ለ ግንኙነት ቁልፍ ሜዳዎች መግለጫ

የ ተመረጠው ሰንጠረዥ ስሞች ለ አገናኝ ይታያል እዚህ እንደ አምድ ስሞች: እርስዎ ሜዳ ላይ ከ ተጫኑ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ቀስት ቁልፎች ሜዳ ለ መምረጥ ከ ሰንጠረዥ ውስጥ: እያንዳንዱ ግንኙነት የሚጻፈው በ ረድፍ ነው

የማሻሻያ ምርጫዎች

እዚህ መምረጥ ይችላሉ ምርጫዎች ተጽእኖ የሚፈጥሩ ለውጦች በሚኖሩ ጊዜ በ ቀዳሚ ቁልፍ ሜዳ ውስጥ

ምንም ተግባር የለም

በ ቀዳሚ ቁልፍ ላይ የተደረገ ማንኛውም ለውጥ በ ውጪ ቁልፍ ሜዳዎች ላይ ተጽእኖ እንዳይፈጥር መወሰኛ

cascade ማሻሻያ

ማሻሻያ ሁሉም የ ውጪ ቁልፍ ሜዳዎች ዋጋ ተመሳሳይ ቀዳሚ ቁልፍ ከ ተሻሻለ (Cascading Update).

ባዶ ማሰናጃ

ይህ ተመሳሳይ ቀዳሚ ቁልፍ ከ ተሻሻለ: ይህን ምርጫ ይጠቀሙ ለ ማሰናዳት "ባዶ ነው" ዋጋ ለ ሁሉም የ ውጪ ቁልፍ ሜዳዎች: ባዶ ነው ማለት ሜዳው ባዶ ነው ማለት ነው

ነባር ማሰናጃ

ይህ ተመሳሳይ ቁልፍ ቀዳሚ ቁልፍ ከ ተሻሻለ: ይህን ምርጫ ይጠቀሙ ነባር ዋጋ ለማሰናዳት ለ ሁሉም የ ውጪ ቁልፍ ሜዳዎች ተመሳሳይ ሰንጠረዥ በሚፈጥሩ ጊዜ: የ ውጪ ቁልፍ ሜዳ ነባር ዋጋ ይገለጻል እርስዎ የ ሜዳ ባህሪዎች በሚመድቡ ጊዜ

ምርጫዎችን ማጥፊያ

እዚህ መምረጥ ይችላሉ ምርጫዎች ተጽእኖ የሚፈጥሩ የ ቀዳሚ ቁልፍ ሜዳ በሚጠፋ ጊዜ

ምንም ተግባር የለም

የ ቀዳሚ ቁልፍ በሚያጠፉ ጊዜ በ ሌሎች የ ውጪ ቁልፍ ሜዳዎች ላይ ተጽእኖ እንዳይፈጥር መወሰኛ

cascade ማጥፊያ

ሁሉም የ ውጪ ቁልፍ ሜዳዎች ይጠፉ እንደሆን መወሰኛ እርስዎ ቀዳሚ ቁልፍ ሜዳ ሲያጠፉ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርስዎ ቀዳሚ ቁልፍ በሚያጠፉ ጊዜ በ ማጥፊያ cascade ምርጫ: ሁሉንም መዝገቦች ከ ለሎች ሰንጠረዥ ውስጥ ይህን ቁልፍ እንደ የራሳቸው የ ውጪ ቁልፍ የሚጠቀሙ አብረው ይጠፋሉ: ይህን ምርጫ በ ጥናቃቄ ይጠቀሙ: ጥንቃቄ ካላደረጉ ከፍተኛ አካል የ ዳታቤዝ ሊያጠፉ ይችላሉ


ባዶ ማሰናጃ

እርስዎ ተመሳሳይ ቀዳሚ ቁልፍ ካጠፉ: የ "ባዶ ነው" ዋጋ ለ ሁሉም የ ውጪ ቁልፍ ሜዳዎች ይመደባል

ነባር ማሰናጃ

እርስዎ ተመሳሳይ ቀዳሚ ቁልፍ ካጠፉ: የ ዋጋ ማሰናጃ ለ ሁሉም የ ውጪ ቁልፍ ሜዳዎች ይሰናዳል

Please support us!