LibreOffice 7.6 እርዳታ
አካባቢውን መወሰኛ ለ አድራሻ ደብተሮች ፋይል እና ስም የ ዳታ ምንጭ ዝርዝር ያለበት ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ
የ ዳታቤዝ ፋይል አካባቢ መወሰኛ
የ ፋይል ንግግር በ መጠቀም አካባቢውን መወሰኛ
አዲስ የ ተፈጠረውን ዳታቤዝ ፋይል መመዝገቢያ በ LibreOffice. የ ዳታቤዝ ዝርዝር ውስጥ ይታያል ዳታ ምንጮች ክፍል ውስጥ ( +Shift+F4). ይህ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከፀዳ: የ ዳታቤዝ ዝግጁ ይሆናል ለ መክፈት የ ዳታቤዝ ፋይል
የ ዳታ ምንጭ ስም መወሰኛ