LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተገኘውን የ ገንዘብ መጠን በ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነዶች እና ሜዳዎች እና ሰንጠረዦች በ LibreOffice መጻፊያ ሰነዶች ወደ ኢዩሮ መቀየሪያ
የ ተዘጉ ፋይሎች ብቻ መቀየሪያ: ይቻላል: ነገር ግን: ኢዩሮ መቀየሪያ ለ መጠቀም በ ተከፈተ የ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ: የ ተለየ ንግግር ይከፈታል: ይህ ንግግር ተገልጿል በዚህ ክፍል መጨረሻ በኩል .
በ አውሮፓውያን የ ገንዘብ ማህበር ውስጥ አባል ለሆኑ አገሮች ብቻ ገንዘብ መቀየሪያ
መቀየሪያ ነጠላ የ LibreOffice ሰንጠረዥ ፋይል ሜዳዎች እና ሰንጠረዥ ለ መቀየር በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ: መጀመሪያ ምልክት ያድርጉ በ ሜዳዎች እና ሰንጠረዥ መቀየሪያ በ ጽሁፍ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ
ሁሉንም መቀየሪያ LibreOffice ሰንጠረዥ እና LibreOffice መጻፊያ ሰነዶች እና ቴምፕሌቶች በ ተመረጠው ዳይሬክቶሪ ውስጥ
Specifies the currency to be converted into euros.
የሚያሳየው ዳይሬክቶሪ ወይንም የሚቀየረውን የ ነጠላ ሰነድ ስም ነው
የሚፈለገውን ዳይሬክቶሪ ወይንም ሰነድ እንዲመርጡ ንግግር መክፈቻ
ሁሉም ንዑስ ፎልደሮች በ ተመረጠው ዳይሬክቶሪ ውስጥ ይካተቱ እንደሆን መወሰኛ
የ ተገኘውን የ ገንዘብ መጠን መቀየሪያ በ ሜዳዎች እና ሰንጠረዥ በ LibreOffice መጻፊያ ሰነዶች ውስጥ
በ ጽሁፍ ሰነድ ያሉ ዋጋዎች በ ሜዳዎች ውስጥ ወይንም በ ሰንጠረዥ ውስጥ የሌሉ አይቀየሩም
የ ወረቀት መጠበቂያ መወሰኛ በሚቀየር ጊዜ ይሰናከል እንደሆን እና ከዛ በኋላ እንደገና-ማስቻያ: የ ወረቀት መጠበቂያ በ መግቢያ ቃል ይጠበቅ እንደሆን: ለ እርስዎ የ መግቢያ ቃል ማስገቢያ ንግግር ይታያል
የ ተቀየሩት ፋይሎች የሚቀመጡበትን ፎልደር እና መንገድ መወሰኛ
...
እርስዎ ዳይሬክቶሪ የሚመርጡበት ንግግር መክፈቻ የ ተቀየሩ ፋይሎች የሚቆዩበት
የ ኢዩሮ መቀየሪያ መዝጊያ
እርዳታ ማስጀመሪያ ለ ንግግር
መቀየሪያ ማስጀመሪያ
በሚቀየር ጊዜ: የ ሂደቱን ሁኔታ የሚያሳይ ገጽ
ወደ ኢዩሮ መቀየሪያ መጀመሪያ ገጽ ይመለሳል
የ አሁኑ ሰነድ ከሆነ የ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነድ ወይንም ቴምፕሌት: እርስዎ የ ኢዩሮ መቀየሪያን መጥራት ይችላሉ: ተመሳሳዩን ምልክት በ መጠቀም ከ እቃ መደርደሪያ ውስጥ ይህ ምልክት በ ነባር የ ተደበቀ ነው: ለማሳየት የ ኢዩሮ መቀየሪያን ምልክት ይጫኑ ቀስቱን ከ እቃ መደርደሪያ መጨረሻ በኩል ያለውን: ይምረጡ የሚታዩ ቁልፎች ትእዛዝ እና ያስጀምሩ የ ኢዩሮ መቀየሪያ ምልክት
ኢዩሮ መቀየሪያ
የ ኢዩሮ መቀየሪያ ንግግር ያያዛቸው ተግባሮች የሚከተሉት ናቸው:
ጠቅላላ ሰነድ መቀየሪያ
ወደ ኢዩሮ የሚቀየረውን ገንዘብ መወሰኛ
ይምረጡ ክፍሎች መቀየር የሚፈልጉትን ወደ እዚህ መጠን: እርስዎ ምልክት ካላደረጉ በ ጠቅላላ ሰነድ ላይ ምልክት ያድርጉ: ይምረጡ ከ ምርጫ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ የሚፈለገውን ማስገቢያ ከ ቴምፕሌቶች / የ ገንዘብ መጠን ሜዳ ውስጥ: የ ተመረጠው ሜዳ ይታያል እንደ ሰነድ: ይጫኑ መቀየሪያ መቀየሪያውን ለ መፈጸም
ሁሉም ክፍሎች በ ተመረጠው የ ክፍል ዘደ ተቀይረዋል
ሁሉም የ ገንዘብ ክፍሎች በ ንቁ ሰንጠረዥ ውስጥ ይቀየራሉ
ሁሉም የ ገንዘብ ክፍሎች በ ንቁ ሰነድ ውስጥ ይቀየራሉ
ሁሉም የ ገንዘብ ክፍል በ ተመረጠው መጠን ውስጥ መቀየሪያው ከ መጠራቱ በፊት የነበረ በሙሉ ይቀየራል ሁሉም ክፍሎች ተምመሳሳይ አቀራረብ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል ስለዚህ እንደ አንድ መጠን እንዲታወቁ
ከ ዝርዝር ውስጥ የሚቀየሩትን መጠኖች ማሳያ