LibreOffice 24.8 እርዳታ
የሚቀየሩትን የ Microsoft Office ሰነዶች አይነት መወሰኛ
የ Microsoft Office ሰነዶች ወደ OpenDocument አቀራረብ
ሰነዶች መቀየሪያ ከ Microsoft Word format *.doc ወደ OpenDocument *.odt ሰነዶች
ሰነዶች መቀየሪያ ከ Microsoft Excel format *.xls ወደ OpenDocument *.ods ሰነዶች
ሰነዶች መቀየሪያ ከ Microsoft PowerPoint format *.ppt ወደ OpenDocument *.odp ሰነዶች
የ log file በ እርስዎ የ መስሪያ ዳይሬክቶሪ ውስጥ ይፈጥራል የትኞቹ ሰነዶች እንደ ተቀየሩ
ይቀጥሉ ወደሚቀጥለው ገጽ በ ሰነድ መቀየሪያ.